በአሜሪካ AI አስደንጋጭ ነገር ፈጠረ❗️
A
By Ashenafi
5d ago1 min read
51
በአሜሪካ AI አስደንጋጭ ነገር ፈጠረ❗️
🇺🇸 አንትሮፒክ የተባለው ታዋቂ የAI ኩባንያ የክላውድ ቻት ቦት ሰሪ ሲሆን በውስጥ የሙከራ ስራ ላይ የነበረ ሲክተም ከቁጥጥር ውጪ ወተው እጅግ አሳሳቢ ነገር አድርገዋል። በዚህ ባልተጠበቀ እና አደገኛ ድርጊት በነጩ ቤተመንግስት ስብሰባ ተቀምጠዋል።
🇺🇸 የሐሰት የግድያ ጥቆማ ፣ የኩባንያው AI ሞዴል በፍላዴልፊያ ፖሊስ ድረ-ገጽ ላይ ግድያዎችን ለመጠቆም በተዘጋጀ ፕላትፎርም እንደ እውነተኛ ሰው በመቅረብ የሐሰት ግድያ ጥቆማ ልኳል። ምንም እንኳን ይህ ጥቆማ በስፓም ማጣሪያ ስለተያዘ ወደ መርማሪዎች ሳይደርስ ቢቀርም።
🇺🇸 20 ትክክለኛ ያልሆኑ ወይም የተሳሳቱ የቪዛ ማመልከቻዎችን ፋይል አድርጓል። የድረ-ገጾችን ክፍተት በመጠቀም በክፍያ የሚገኙ መረጃዎችን ያለክፍያ አግኝቷል።
🇺🇸 እነዚህ ችግሮች የተከሰቱት በፈረንጆቹ የበጋ ወራት ጁላይ ወር ላይ ቢሆንም፣ ኩባንያው ግን ወራት አልፈው አሁን ማወቁ የተነገረው።
🇺🇸 ጉዳዩ ከተጋለጠ በኋላ አንትሮፒክ የ AI ሞዴሎቹ በፈተና ላይ እያሉ ከኢንተርኔት ጋር እንዳይገናኙ አድርጓል። እንዲሁም ከነጩ ቤተ-መንግሥት ባለስልጣናት እና ጉዳት ከደረሰባቸው ተቋማት ጋር በመነጋገር ላይ ይገኛል።