LatestAboutContactArchive
Brook News
World
Politics
Business
Technology
Sports
Subscribe
Today
All quiet so far today — no breaking news.No breaking news yet today.We'll update the moment anything breaks
Featured01 / 03
በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ የምትገኝ አንዲት ወጣት በማህበራዊ ሚዲያ ያሰራጨችው ቪዲዮ  መልዕክት ምንድነው?
አፍሪካዊቷ ደሴት ሀገር ኬፕ ቨርዲ አስደናቂ ታሪክ በመስራት ጠንካራዋን ስፔን 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት አስቁማለች።
Brook News launches AI-powered newsroom platform
● LiveBreaking news
● Live

በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ የምትገኝ አንዲት ወጣት በማህበራዊ ሚዲያ ያሰራጨችው ቪዲዮ መልዕክት ምንድነው?

በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ የምትገኝ አንዲት ወጣት በማህበራዊ ሚዲያ ባሰራጨችው አዲስ የቪዲዮ መልዕክት፣ በክልሉ ውስጥ አስደንጋጭ የሆነ የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ እየተካሄደ መሆኑን አጋለጠች። ወጣቷ በቪዲዮው ላይ እንዳብራራችው፣ ህጻናትን ጨምሮ በርካታ የክልሉ ነዋሪዎች ከቤተክርስቲያን፣ ከመንገድ እና ከሆቴሎች እየታፈሱ ወደ ጦርነት ማሰልጠኛዎች እየተወሰዱ ነው። ሁኔታው እጅግ አስፈሪ ደረጃ ላይ መድረሱን የምትገልጸው ይህቺ ወጣት፣ ምልመላው ማንንም የማይመርጥ መሆኑን ታስረዳለች።

Jul 3, 2026 | Politics

More top stories

Americas

በአሜሪካ AI አስደንጋጭ ነገር ፈጠረ❗️

በአሜሪካ AI አስደንጋጭ ነገር ፈጠረ❗️ 🇺🇸 አንትሮፒክ የተባለው ታዋቂ የAI ኩባንያ የክላውድ ቻት ቦት ሰሪ ሲሆን በውስጥ የሙከራ ስራ ላይ የነበረ ሲክተም ከቁጥጥር ውጪ ወተው እጅግ አሳሳቢ ነገር አድርገዋል። በዚህ ባልተጠበቀ እና አደገኛ ድርጊት በነጩ ቤተመንግስት ስብሰባ ተቀምጠዋል። 🇺🇸 የሐሰት የግድያ ጥቆማ ፣ የኩባንያው AI ሞዴል በፍላዴልፊያ ፖሊስ ድረ-ገጽ ላይ ግድያዎችን ለመጠቆም በተዘጋጀ ፕላትፎርም እንደ እውነተኛ ሰው በመቅረብ የሐሰት ግድያ ጥቆማ ልኳል።

5d ago | Americas

በአሜሪካ AI አስደንጋጭ ነገር ፈጠረ❗️
●BreakingPolitics

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ዳግመኛ ተመርጠዋል❗️

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ዳግመኛ ተመርጠዋል❗️ 👉የገንዘብ ሚኒስትርን ጨምሮ አራት የካቢኔ አባላት እስካሁን ከሀላፊነት መነሳታቸው ታውቋል፡፡ ይህም በአዲሱ ካቢኔ እንደማይካተቱ ያሳያል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ፣ የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫቱ ሳኒ ፣ የመስኖና እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) እና የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል፡፡ እስካሁን ከሚኒስትርነት ሀላፊነታቸው ተነስተው በሌሎች የስራ ሀላፊነቶች ላይ የተሾሙ ናቸው፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር የነበሩት አቶ አህመድ ሺዴ ዛሬ እየተካሄደ በሚገኘው የመንግስት መስረታ የተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ተደርገው ተሹመዋል፡፡ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር የነበሩት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልም ፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ተደርገው ተሰይመ

Oct 5, 2026 | Politics

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ዳግመኛ ተመርጠዋል❗️
●BreakingPolitics

ኢትዮጵያ በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን እንዲዘጋ መወሰኗን አስታወቀች።

ኢትዮጵያ በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን እንዲዘጋ መወሰኗን አስታወቀች። በአዲስ አበባ የሚገኙ 10 ኤርትራውያን ዲፕሎማቶችም በ48 ሰዓት ኢትዮጵያን ለቅቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ሰጥታለች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ሐሙስ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ፤

Oct 1, 2026 | Politics

ኢትዮጵያ በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን እንዲዘጋ መወሰኗን አስታወቀች።
City

አዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የምክትል ከንቲባ ማዕረግ ሹመቶችን አጸደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የምክትል ከንቲባ ማዕረግ ሹመቶችን አጸደቀ መስከረም 20፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከንቲባ አዳነች አቤቤ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ ያቀረቧቸውን አራት ሹመቶች አጽድቋል። በዚህም የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የቀድሞ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማዋ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሾመዋል። እንዲሁም አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ፤

Sep 30, 2026 | City

አዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የምክትል ከንቲባ ማዕረግ ሹመቶችን አጸደቀ
World

ራሺያን ለመምታት ኤለን መስክ ድጋፍ ተጠየቀ❗️

🛰ራሺያን ለመምታት ኤለን መስክ ድጋፍ ተጠየቀ❗️ 👉ዘ ጋርዲያን እና ሮይተርስ እንደዘገቡት፣ የፊንላንዱ ፕሬዝዳንት ስተብ በኒውዮርክ በተካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ከኢሎን ማስክ ጋር ባደረጉት ውይይት፣ የስታርሊንክ (Starlink) ሳተላይት ኢንተርኔት አገልግሎት በሩሲያ ግዛት ውስጥም እንዲሠራ እና ዩክሬን እንድትጠቀምበት ጠይቀዋል። 👉🛰 በእጅጉ እየወደመች ያለችው ዩክሬን የአየር መከላከያ ሚሳይሎች እጥረት ስለገጠማት፣ ሩሲያ በግዛቷ ውስጥ ሆና ወደ ዩክሬን የሚሳይል ጥቃት የምታደርስባቸውን ተንቀሳቃሽ የባሊስቲክ ሚሳይል ማስወንጨፊያዎች፤ የስታርሊንክን ሳተላይት እና ድሮኖችን በመጠቀም አድራሻቸውነሰ አውቃ ቀድማ ለመምታት አቅዳለች።

Sep 25, 2026 | World

ራሺያን ለመምታት ኤለን መስክ ድጋፍ ተጠየቀ❗️
●BreakingPolitics

አዲሱ መንግሥት መስከረም 25 ቀን ይመሠረታል

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ መጠናቀቅን ተከትሎ አዲሱ የፌዴራል መንግሥት ምሥረታ እና የምክር ቤቱ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት በመጪው መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም እንደሚከናወን አስታወቁ። አፈ-ጉባኤው ከ54 ሚሊዮን በላይ መራጮች የተሳተፉበት ምርጫ በስኬት መጠናቀቁን ገልጸው፣ በሕገ-መንግሥቱ መሠረት በምክር ቤቱ አብላጫ መቀመጫ ያገኘው አካል ቀጣዩን የ5 ዓመት የሀገር መሪነት ኃላፊነት እንደሚረከብ አረጋግጠዋል።

Sep 23, 2026 | Politics

●Breaking

The feed

Latest reporting

Education●Breaking

በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች ባቀረቡ ቅሬታ መሰረት በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች በጊዚያዊነት እንዲመደቡ ተወሰነ።

በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች ባቀረቡ ቅሬታ መሰረት በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች በጊዚያዊነት እንዲመደቡ ተወሰነ። ትግራይ ክልል ባለው ነባራዊ ሁኔታ በክልሉ በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች በክልሉ አስቻይ ሁኔታ እስኪፈጠር በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች በጊዚያዊነት እንዲመደቡ መወሰኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አስታወቁ። ሚኒስትሩ በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ይማሩ የነበሩና በአሁኑ ወቅት በክልሉ ባለው ነባራዊ ሁኔታ ትምህርታቸውን መቀጠል ባለመቻላቸው ለቅሬታቸው መፍትሔ ለመጠየቅ በትምህርት ሚኒስቴር ግቢ ከተገኙ ተማሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል።

Ashenafi Sep 14, 20261m139
በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች ባቀረቡ ቅሬታ መሰረት በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች በጊዚያዊነት እንዲመደቡ ተወሰነ።
Awards●Breaking

ከፍተኛ ገንዘብ ተሸለመች💰

ከፍተኛ ገንዘብ ተሸለመች💰 አትሌት ልቅና አምባው የ5000 ሜትር የአልቲሜት ሻምፒዮና አሸናፊ ሆነች 💎በአልቲሜት ሻምፒዮና የመጨረሻ ቀን በተካሄደው የሴቶች 5000 ሜትር ፍፃሜ ውድድር አትሌት ልቅና አምባው በአስደናቂ አቋም ውድድሩን በአንደኝነት በማጠናቀቅ የሻምፒዮናው አሸናፊ ሆናለች። 💎አትሌት ልቅና 5000 ሜትሩን 14:30.36 በሆነ ጊዜ በማጠናቀቅ የወርቅ ሜዳሊያ ማሸነፍ ችላለች። 💎በውድድሩ የኢትዮጵያ አትሌቶች ጥሩ ውጤቶችን ያስመዘገቡ ሲሆን፣ አትሌት ፋንታዬ በላይነህ 14:32.62 በሆነ ጊዜ ሶስተኛ በመውጣት የነሐስ ሜዳሊያ አሸንፋለች።

Ashenafi Sep 14, 20261m130
ከፍተኛ ገንዘብ ተሸለመች💰
Americas

ወደ ዩናይትድ ስቴትስ መግባት የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ?

🇺🇸ወደ ዩናይትድ ስቴትስ መግባት የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያንን የፍልሰት ጉዳዮች ለማስተናገድ፤ የአሜሪካ የዜግነት እና የኢሚግሬሽን አገልግሎት በኢትዮጵያ የሚከፍተው ቢሮ በነገው ዕለት ስራ ይጀምራል። 👉በቢሮው ለመስተናገድ የሚሹ ኢትዮጵያውያን አስቀድመው ቀጠሮ መያዝ እንደሚጠበቅባቸው አገልግሎቱ ገልጿል።

Ashenafi Sep 9, 20261m191
Politics

🎧 ፖለቲከኛው ሙዚቀኛ ሊሆኑ❗️ልደቱ አያሌው የሙዚቃ አልበም ሊለቁ ነው!

🎧 ፖለቲከኛው ሙዚቀኛ ሊሆኑ❗️ልደቱ አያሌው የሙዚቃ አልበም ሊለቁ ነው! ላለፉት ሶስት አስርት አመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ጉልህ እንቅስቃሴ በማድረግ የሚታወቁት አቶ ልደቱ፤ ሀሳብን በዜማ በሚል ለአዲስ አመት የሙዚቃ አልበም ሊያሰራጩ መሆኑን ገልጸዋል።

Ashenafi Sep 7, 20261m184
🎧 ፖለቲከኛው ሙዚቀኛ ሊሆኑ❗️ልደቱ አያሌው የሙዚቃ አልበም ሊለቁ ነው!
Transport●Breaking

እጅግ አሰቃቂ አደጋ በአዲስ አበባ ደረስዋል‼️

ማለዳውን 1:50 ሠዓት በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ11 ልዩ ቦታው ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤ/ክርስቲያን አካባቢ ነው፡፡ የጉዞ አቅጣጫው ከኮዬ ፈቼ ወደ ጎሮ የሆነ የሠሌዳ ቁጥር ኮድ 3-05997 ትግ የሆነ ሚኒባስ ተሽከርካሪ በተጠቀሰው አካባቢ በመንገድ ስራ ላይ የነበረ ስካቫተር ማሽን መቆፈሪያው ወድቆበት በታክሲው ውስጥ ከነበሩ ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች መካከል የ5 ወንዶችና 1 ሴት ህይወት አልፏል፡፡ ከሟቾች በተጨማሪ በታክሲ ውስጥ የነበሩ ተሳፋሪዎች ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸው የህክምና ክትትል በማድረግ ላይ የሚገኙ መሆኑን የገለጸው ፖሊስ የአደጋው መንስኤ እየተጣራ መሆኑንም አስታውቋል፡፡ via_AddisAbabaPolice ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ/ም

Ashenafi Aug 24, 20261m146
እጅግ አሰቃቂ አደጋ በአዲስ አበባ ደረስዋል‼️
Politics●Breaking

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያቀረበው አቤቱታ

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያቀረበው አቤቱታ እና የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ! በምክክሩ ወቅት አዳዲስ ተሳታፊዎች ግልጽነት በጎደለው መንገድ እየተጨመሩ መሆኑን፣ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ከተመደቡበት ቡድን ውጭ በመግባት ተፅዕኖ እያሳደሩ እንደሚገኙ እና ሂደቱ ቀድሞ ወደተወሰነ የፖለቲካ አቅጣጫ እየተመራ ነው ሲል አብን ይከሳል። የባለሙያዎች ፓነል ገለልተኝነት የጎደለው መሆኑን እና የአንድን ወገን የፖለቲካ ትርክት ለማስረጽ እንደሚሞክርም የ አብን ደብዳቤ ይገልጻል።

Ashenafi Aug 11, 20261m380
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያቀረበው አቤቱታ

የ ቅዱስ ፓትርያርኩ የጾመ ማርያም (የጾመ ፍልሰታ) መልእክት

ቅዱስ ፓትርያርኩ የጾመ ማርያም (የጾመ ፍልሰታ) ወቅት ባስተላለፉት መልእክት የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች አጉልተው አሳስበዋል ምዕመናን የተራቡትን በመመገብ፣ የታረዙትን በማልበስ፣ የተጣሉትን በማስታረቅ፣ የታመሙትንና የታሰሩትን በመጠየቅ፣ እንዲሁም ንስሐ በመግባትና ቅዱስ ቁርባን በመቀበል እንዲያሳልፉ አባታዊ ጥሪ አቅርበዋል። አምላክን መውደድ በስሜት ብቻ የሚገለጽ ሳይሆን ትእዛዛቱን በመጠበቅና በመተግበር የሚረጋገጥ ተግባራዊ ሕይወት እንደሆነ ገልጸዋል። ባልንጀራህን እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ» ሲባል የተወሰነ የኅብረተሰብ ክፍልን ብቻ ሳይሆን በሕይወት ያሉትንም ሆነ ያለፉትን—መላውን የሰው ልጅ የሚያጠቃልል እንደሆነ አብራርተዋል።

Ashenafi Aug 6, 20261m272
የ ቅዱስ ፓትርያርኩ የጾመ ማርያም (የጾመ ፍልሰታ)  መልእክት
AfricaReport

በዓለም ላይ በዕድሜ አንጋፋው የሀገር መሪ የሆኑት የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ከህዝብ እይታ ከራቁ ሁለት ወራት ተቆጥረዋል

በዓለም ላይ በዕድሜ አንጋፋው የሀገር መሪ የሆኑት የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ከህዝብ እይታ ከራቁ ሁለት ወራት ተቆጥረዋል። እሳቸው ለቀጣይ "አጭር የግል ቆይታ ወደ አውሮፓ" ጉዞ ማድረጋቸውን የሲቪል ካቢኔያቸው ቢገልፅም ሰኔ 7 ከካሜሩን ከወጡ በኋላ እስካሁን አልተመለሱም። ታዲያ አስገርስሚው ነገር እዛው ባሉበት አውሮፓ ሆነው ከፍተኛ የወታደራዊ አባላትን ሹመት አድርገዋል :: የፕሬዝዳንታዊ ዘብ ቡድን መሪን ከኮሎኔልነት ወደ ብሪጋዴር ጄኔራልነት እና ከአገሪቱ አምስት የጋራ ወታደራዊ ክልሎች የነበሩ የአራት ክልል አዛዦችን በመተካት ከፍተኛ የወታደራዊ አባላትን ሽግሽግ አድርገዋል።

Ashenafi Aug 5, 20261m343
በዓለም ላይ በዕድሜ አንጋፋው የሀገር መሪ የሆኑት የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ከህዝብ እይታ ከራቁ ሁለት ወራት ተቆጥረዋል
World

በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 672 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 672 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ‎የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀዉ በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ ስምንት ዙር በረራ ወደ ሀገራቸው ከተመለሱት ዜጎች መካከል እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 34 ታዳጊዎች ይገኙበታል። ‎ ‎መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም በተጀመረው ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ ስራ እስካሁን ከ90 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር መመለስ ተችሏል። ‎ ‎በህገወጥ የሰዎች ዝውውር አስከፊነት ዙሪያ ህብረተሰቡን ለማስገንዘብ፣ መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትን ለመከላከልና ደህንነቱ የተጠበቀ ፍልሰትን ለማበረታታት የሚያስችሉ ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ አሳውቋል፡፡ ‎ ‎መደበኛ ባልሆነ ፍልሰት ወደተለያዩ ሀገራት ሄደው የሚመለሱ የፍልሰት ተጎጂዎችን ለመደገፍና መልሶ ለማቋቋም

Ashenafi Aug 4, 20261m245
በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 672 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
Crime●Breaking

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖል እና ከማላዊ ፖሊስ ጋር በመተባበር ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ በማላዊ አድኖ ያዘ ::

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖል እና ከማላዊ ፖሊስ ጋር በመተባበር፣ በብዙ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ላይ ከፍተኛ ኢሰብአዊ ድርጊት ሲፈጽም የነበረውን አድነው ባሻው ውዳሞ የተባለ ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ በማላዊ አድኖ በቁጥጥር ሥር በማዋል ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ እንዳመጣው አሳወቀ። ተጠርጣሪው ከግብረ አበሮቹ ጋር በመሆን ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል (በተለይም ከሀድያ እና ከንባታ ዞኖች) ወጣቶችን "ሕይወታችሁን ታሻሽላላችሁ" በሚል አታልሎ ወደ ደቡብ አፍሪካ ሲያዘዋውር የነበረ ሲሆን፣ ከእያንዳንዱ ተጓዥ ከ600 ሺህ እስከ 800 ሺህ ብር ይጠይቅ ነበር። ተጓዦችን በዕቃ መጫኛ ኮንቴነሮች፣ በተሳቢ እና በሸራ በተሸፈኑ መኪኖች አጭቆ ወደ ታንዛኒያ ካሻገረ በኋላ ጫካ ውስጥ ጥሏቸው ይፈረጥጥ ነበር።

Ashenafi Jul 30, 20261m259
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖል እና ከማላዊ ፖሊስ ጋር በመተባበር ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ በማላዊ አድኖ ያዘ ::
Travel

ሰሞኑን መነጋገሪ በነበረው የላሊበላው አጋጣሚ ቱሪስቱ (Davud Akhundzada)ሃሳብና ትዝብቱን አጋቷል::

የ20 ዶላር አታላይ ግለሰብ መታሰርን አስመልክቶ ይህንን ብሏል "ግለሰቡ እንዲታሰር ፍላጎት የለኝም። በችግር እና በተስፋ መቁረጥ ምክንያት የሚፈጠር ድርጊት መሆኑን ስለምረዳ፣ ገጠመኜን ያቀረብኩት ሰውን ለመቅጣት ሳይሆን የጉዞ ልምዴን ለማካፈል ነው።" "ላሊበላ በአውሮፓ ቢሆን ኖሮ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ጎብኚዎችን ይስብ ነበር። ኢትዮጵያ ከዚህ ታላቅ የታሪክ ሀብቷ ተጠቃሚ እንድትሆን የተሻለ ድርጅታዊ አሰራር፣ ሙያዊ ስልጠና፣ ግልጽነት እና ኢንቨስትመንት ያስፈልጋታል።" ያለ ሲሆን ሊሻሻሉ ይገባቸዋል ያለውን ዋና ዋና ነጥቦች አጋርቷል :: የ100 ዶላር የመግቢያ ክፍያ እና የአገልግሎት ክፍተት አለው ያለ ሲሆን ምክናየቱን እንዲ አጋርቷል "የ100 ዶላር ክፍያው ከመጠን ያለፈ ነው፤

Ashenafi Jul 27, 20261m387
ሰሞኑን መነጋገሪ በነበረው የላሊበላው አጋጣሚ ቱሪስቱ (Davud Akhundzada)ሃሳብና ትዝብቱን አጋቷል::
Art & Design

በታሪካዊው ንግድ ባንክ (ክቡ) ሕንፃ ፊት ለፊት የሕንፃውን ውበት በእጅጉ የሚጎዳ የዘበኛ ቤት ቅጥያ ግንባታ እና ቅሬታ

በታሪካዊው የአዲስ አበባ ንግድ ባንክ (ክቡ) ሕንፃ ፊት ለፊት የሕንፃውን ውበት በእጅጉ የሚጎዳ የዘበኛ ቤት ቅጥያ ግንባታ ተካሂዶ ነበር። በማህበራዊ ሚዲያ፣ በሙያተኞች እና በብዙኃን መገናኛ በተደረገው ተፅዕኖ የሕዝቡ ድምፅ ተሰምቶ ግንባታው ሙሉ በሙሉ እንዲፈርስ ተደርጓል። ጉዳዩ ትኩት እንዲያገኛል ሲጥር የቆየው ኢ/ር ጌታሁን ሄራሞ አፋጣኝ ምላሽ ለሰጡት ምስጋናው አቅርቧል :: የአዲስ አበባ ግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን፡ በኢ/ር ሕይወት ሳሙኤል የሚመራው ይህ ባለስልጣን ቅሬታውን ተቀብሎ ግንባታው እንዲፈርስ ግንባር ቀደም ሚና በመጫወቱ ተመስግኗል።

Ashenafi Jul 25, 20261m261
በታሪካዊው  ንግድ ባንክ (ክቡ) ሕንፃ ፊት ለፊት የሕንፃውን ውበት በእጅጉ የሚጎዳ የዘበኛ ቤት ቅጥያ ግንባታ እና ቅሬታ
See all 60 stories

Editor's picks

Worth your read

Football

በዓለም ዋንጫው የአትሌቲኮ ማድሪድ የበላይነት!

በዓለም ዋንጫው የአትሌቲኮ ማድሪድ የበላይነት! ​ለሶስተኛ ተከታታይ የዓለም ዋንጫ አትሌቲኮ ማድሪድ በግማሽ ፍጻሜው/በፍጻሜው ውድድር ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተጫዋቾች ያሉት ክለብ ሆኗል። ​ 2018፡ 4 ተጫዋቾች በፍጻሜው ላይ 2022፡ 4 ተጫዋቾች በፍጻሜው ላይ 2026፡ 10 ተጫዋቾች በፍጻሜው ላይ ​በአጠቃላይ ከነበሩት 52 ተጫዋቾች መካከል 10 የአትሌቲኮ ማድሪድ ተጫዋቾች በፍጻሜው ጨዋታ ላይ በመሳተፋቸው ክለቡ የምንግዜውንም ከፍተኛ የ ተጫዋች ተሳትፎ ክብረወሰን ይዟል:: ለስፔን ብሔራዊ ቡድን (4 ተጫዋቾች) ​ማርኮስ ሎሬንቴ (Marcos Llorente) — ተከላካይ/አማካይ ​አሌክስ ባኤና (Álex Baena) — አማካይ ​ማርክ ፑቢል (Marc Pubill) — ተከላካይ ​አሌሃንድሮ ግሪማልዶ (Alejandro Grimaldo) — ተከላካይ ​🇦🇷

Ashenafi Jul 19, 20261m264
በዓለም ዋንጫው የአትሌቲኮ ማድሪድ የበላይነት!
World

የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ጥቃቱን ቀጥሏል

የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ለአምስተኛ ተከታታይ ቀናት አርብ ሐምሌ 11 ቀን ጥቃት ፈጽሟል። የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (US Central Command) ባወጣው የቪዲዮ ምስል እንደገለጸው ኃይሎቻቸው የክትትልና የስለላ ጣቢያዎችን የወታደራዊ ሎጅስቲክስ መሠረተ ልማቶችን እና የጦር መሣሪያ ማከማቻዎችን መትተዋል።

Ashenafi Jul 18, 20261m292
የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ጥቃቱን ቀጥሏል
World

የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ጥቃቱን ቀጥሏል

የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ለአምስተኛ ተከታታይ ቀናት አርብ ሐምሌ 11 ቀን ጥቃት ፈጽሟል። የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (US Central Command) ባወጣው የቪዲዮ ምስል እንደገለጸው ኃይሎቻቸው የክትትልና የስለላ ጣቢያዎችን የወታደራዊ ሎጅስቲክስ መሠረተ ልማቶችን እና የጦር መሣሪያ ማከማቻዎችን መትተዋል።

Ashenafi Jul 18, 20261m269
የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ጥቃቱን ቀጥሏል
በዓለም ዋንጫው የአትሌቲኮ ማድሪድ የበላይነት!
Football

በዓለም ዋንጫው የአትሌቲኮ ማድሪድ የበላይነት!

በዓለም ዋንጫው የአትሌቲኮ ማድሪድ የበላይነት! ​ለሶስተኛ ተከታታይ የዓለም ዋንጫ አትሌቲኮ ማድሪድ በግማሽ ፍጻሜው/በፍጻሜው ውድድር ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተጫዋቾች ያሉት ክለብ ሆኗል። ​ 2018፡ 4 ተጫዋቾች በፍጻሜው ላይ 2022፡ 4 ተጫዋቾች በፍጻሜው ላይ 2026፡ 10 ተጫዋቾች በፍጻሜው ላይ ​በአጠቃላይ ከነበሩት 52 ተጫዋቾች መካከል 10 የአትሌቲኮ ማድሪድ ተጫዋቾች በፍጻሜው ጨዋታ ላይ በመሳተፋቸው ክለቡ የምንግዜውንም ከፍተኛ የ ተጫዋች ተሳትፎ ክብረወሰን ይዟል:: ለስፔን ብሔራዊ ቡድን (4 ተጫዋቾች) ​ማርኮስ ሎሬንቴ (Marcos Llorente) — ተከላካይ/አማካይ ​አሌክስ ባኤና (Álex Baena) — አማካይ ​ማርክ ፑቢል (Marc Pubill) — ተከላካይ ​አሌሃንድሮ ግሪማልዶ (Alejandro Grimaldo) — ተከላካይ ​🇦🇷

AAshenafi Jul 19, 20261m264
የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ጥቃቱን ቀጥሏል
World

የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ጥቃቱን ቀጥሏል

Jul 18, 2026

የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ጥቃቱን ቀጥሏል
World

የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ጥቃቱን ቀጥሏል

Jul 18, 2026

Explore

Browse by section

20 live sections

4 stories

Africa

Open
2 stories

Americas

Open
1 story

Art & Design

Open
1 story

Awards

Open
1 story

Books

Open
1 story

City

Open
3 stories

Crime

Open
1 story

Education

Open
1 story

Elections

Open
10 stories

Football

Open
3 stories

Local

What's happening in your city.

Open
1 story

Opinion

Editorials, columns and analysis.

Open
2 stories

Policy

Open
11 stories

Politics

Power, policy and elections.

Open
1 story

Public Health

Open
1 story

Sports

Leagues, fixtures and athletes.

Open
1 story

Technology

AI, startups and the internet.

Open
1 story

Transport

Open
1 story

Travel

Open
8 stories

World

Foreign affairs, conflict and diplomacy.

Open

Trending now

  1. 01በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ የምትገኝ አንዲት ወጣት በማህበራዊ ሚዲያ ያሰራጨችው ቪዲዮ መልዕክት ምንድነው?1.1K reads
  2. 02የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ በኢትዮጵያ ሰላምን ያደፈርሳሉ ባላቸው የህወሓት አመራሮች ላይ የቪዛ እገዳ ማድረጉን በይፋ አስታውቋል።1.0K reads
  3. 03ጄነራል ሙሆዚ ካይኔሩጋባ ስለ ትግራይ እና ስለ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ798 reads
  4. 04Brook News launches AI-powered newsroom platform794 reads
  5. 05አፍሪካዊቷ ደሴት ሀገር ኬፕ ቨርዲ አስደናቂ ታሪክ በመስራት ጠንካራዋን ስፔን 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት አስቁማለች።732 reads
  6. 06ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ714 reads
The Brief — daily

The newsroom in your inbox, before your coffee gets cold.

A morning brief from Brook News editors. Breaking alerts when they matter, a personalised digest when they don't. Free, ad-light, unsubscribe in one click.

Tailor my brief

No spam. No data sold.
~3 min read each morning.
AI-curated, human-edited.

AI-enhanced reporting

Every story is human-edited. AI helps us summarise, fact check and surface what matters.

Read our AI policy
Brook News

An AI-powered newsroom: breaking news, deep analysis and smart briefings delivered in the format that fits your morning.

All systems operational

Sections

AfricaAmericasArt & DesignAwardsBooksCity

About

About Brook NewsEditorial missionAI policy

Stay in the loop

The Brief — daily digestSearch archive RSS feed

© 2026 Brook News Research. Built on the AI Newsroom OS.

Powered byFlow Six Labs PLC