● LiveWorld
የኢሎን ማስክ (Elon Musk) የሀብት መጠን 1 ትሪሊዮን ዶላር በማለፍ በታሪክ የመጀመሪያው ትሪሊየነር ለመሆን በቅቷል::
A
By Ashenafi
Jun 12, 20261 min read
381
የኢሎን ማስክ (Elon Musk) የሀብት መጠን 1 ትሪሊዮን ዶላር በማለፍ በታሪክ የመጀመሪያው ትሪሊየነር ለመሆን በቅቷል::
ከደቡብ አፍሪካ፣ ግብፅ እና ናይጄሪያ በስተቀር የኢሎን ማስክ የብቻው ሀብት ከ45 በላይ የሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራትን ዓመታዊ GDP በአንድ ላይ ደምረው ከሚያገኙት በላይ ነው።
ይህ ታሪካዊ የሀብት ዕድገት ሊመዘገብ የቻለበት ዋናው ምክንያት የሮኬትና የሳተላይት ኩባንያው SpaceX ያደረገው ግዙፍ የአክሲዮን ሽያጭ ነው።
የSpaceX ዕድገት ኩባንያው ያቀረበው የአክሲዮን ሽያጭ የኩባንያውን አጠቃላይ ዋጋ ወደ 1.77 ትሪሊዮን ዶላር ያሳደገው ሲሆን፣ ማስክ በኩባንያው ውስጥ ያለው ከፍተኛ ድርሻ በቀጥታ የሀብቱ መጠን እንዲመነጠቅ አድርጎታል። ቴስላ ከSpaceX በተጨማሪ ማስክ በኤሌክትሪክ መኪና አምራቹ ቴስላ ኩባንያ ውስጥ ያለው ለዚህ ታላቅ ስኬት ሁለተኛው ትልቅ ምሰሶ ነው።
Filed under

