LatestAboutContactArchive
Brook News
World
Politics
Business
Technology
Sports
Subscribe
Brook News

An AI-powered newsroom: breaking news, deep analysis and smart briefings delivered in the format that fits your morning.

All systems operational

Sections

AfricaBooksCrimeElectionsFootballLocal

About

About Brook NewsEditorial missionAI policy

Stay in the loop

The Brief — daily digestSearch archive RSS feed

© 2026 Brook News Research. Built on the AI Newsroom OS.

Powered byFlow Six Labs PLC

← All stories

Tag

#world

2 stories filed under this tag.

የኢሎን ማስክ (Elon Musk) የሀብት መጠን  1 ትሪሊዮን ዶላር  በማለፍ በታሪክ የመጀመሪያው ትሪሊየነር ለመሆን በቅቷል::
● LiveWorld

የኢሎን ማስክ (Elon Musk) የሀብት መጠን 1 ትሪሊዮን ዶላር በማለፍ በታሪክ የመጀመሪያው ትሪሊየነር ለመሆን በቅቷል::

የኢሎን ማስክ (Elon Musk) የሀብት መጠን 1 ትሪሊዮን ዶላር በማለፍ በታሪክ የመጀመሪያው ትሪሊየነር ለመሆን በቅቷል:: ከደቡብ አፍሪካ፣ ግብፅ እና ናይጄሪያ በስተቀር የኢሎን ማስክ የብቻው ሀብት ከ45 በላይ የሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራትን ዓመታዊ GDP በአንድ ላይ ደምረው ከሚያገኙት በላይ ነው። ​ይህ ታሪካዊ የሀብት ዕድገት ሊመዘገብ የቻለበት ዋናው ምክንያት የሮኬትና የሳተላይት ኩባንያው SpaceX ያደረገው ግዙፍ የአክሲዮን ሽያጭ ነው። የSpaceX ዕድገት ኩባንያው ያቀረበው የአክሲዮን ሽያጭ የኩባንያውን አጠቃላይ ዋጋ ወደ 1.77 ትሪሊዮን ዶላር ያሳደገው ሲሆን፣ ማስክ በኩባንያው ውስጥ ያለው ከፍተኛ ድርሻ በቀጥታ የሀብቱ መጠን እንዲመነጠቅ አድርጎታል።

AAshenafi Jun 12, 20261m384

More from this tag

በኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ መንግስታት መካከል ፍርደኞችን ለማስተላለፍ የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት አደረጉ
Report

በኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ መንግስታት መካከል ፍርደኞችን ለማስተላለፍ የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት አደረጉ

Jun 12, 2026