TrendingFootball
ታሪክ ሰሪው በረኛ በ 90 ደቂቃ ብቃት ከ1. 5 ሚሊዮን ህዝብ በላይ ፎሎ አድርገውታል!
A
By Ashenafi
Jun 15, 20261 min read
322
ታሪክ ሰሪው በረኛ በ 90 ደቂቃ ብቃት ከ1. 5 ሚሊዮን ህዝብ በላይ ፎሎ አድርገውታል!
የኬፕ ቨርዲው አንጋፋ እና የ40 ዓመት ዕድሜ ባለጸጋው ግብ ጠባቂ Vozinhaዛሬ በተለየ ሁኔታ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ (በተለይም በኢንስታግራም) ከፍተኛ የሆነ የተከታዮች ቁጥር ጭማሪ እና የሰዎች ትኩረት እያገኘ ነው:: በዛሬው ወሳኝ ጨዋታ ላይ በርካታ አስደናቂ ኳሶችን በማዳን (Saves በማድረግ) ሀገሩን ከሽንፈት በማዳኑ የእግር ኳስ ገጾች እና ትልልቅ የስፖርት ሚዲያዎች የእሱን ምስል በስፋት እየለቀቁት ይገኛሉ። ከዛሬው ጨዋታ በፊት ከጥቂት አስር ሺዎች የማይበልጥ ተከታይ ብቻ ነበር የነበረው። አሁን ላይ ከ 1.6 ሚሊዮን ተከታይ አፍርቷል ::

