በዓለም ዋንጫው የአትሌቲኮ ማድሪድ የበላይነት!
By Ashenafi
Jul 19, 20261 min read
በዓለም ዋንጫው የአትሌቲኮ ማድሪድ የበላይነት!
ለሶስተኛ ተከታታይ የዓለም ዋንጫ አትሌቲኮ ማድሪድ በግማሽ ፍጻሜው/በፍጻሜው ውድድር ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተጫዋቾች ያሉት ክለብ ሆኗል። 2018፡ 4 ተጫዋቾች በፍጻሜው ላይ 2022፡ 4 ተጫዋቾች በፍጻሜው ላይ 2026፡ 10 ተጫዋቾች በፍጻሜው ላይ በአጠቃላይ ከነበሩት 52 ተጫዋቾች መካከል 10 የአትሌቲኮ ማድሪድ ተጫዋቾች በፍጻሜው ጨዋታ ላይ በመሳተፋቸው ክለቡ የምንግዜውንም ከፍተኛ የ ተጫዋች ተሳትፎ ክብረወሰን ይዟል:: ለስፔን ብሔራዊ ቡድን (4 ተጫዋቾች) ማርኮስ ሎሬንቴ (Marcos Llorente) — ተከላካይ/አማካይ አሌክስ ባኤና (Álex Baena) — አማካይ ማርክ ፑቢል (Marc Pubill) — ተከላካይ አሌሃንድሮ ግሪማልዶ (Alejandro Grimaldo) — ተከላካይ
🇦🇷 ለአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን (6 ተጫዋቾች) ሁዋን ሙሶ (Juan Musso) — ግብ ጠባቂ ናሁኤል ሞሊና (Nahuel Molina) — ተከላካይ ሁሊያን አልቫሬዝ (Julián Alvarez) — አጥቂ ጂዩሊያኖ ሲሜኦኔ (Giuliano Simeone) — አጥቂ ቲያጎ አልማዳ (Thiago Almada) — አጥቂ/አማካይ ኒኮ ጎንዛሌዝ (Nico Gonzalez) — አማካይ

