የዓለም ዋንጫ ድልድል Round of 32
By Ashenafi
Jun 28, 20261 min read
የዓለም ዋንጫ ድልድል
የዓለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ተጠናቀው ወደ ጥሎ ማለፍ (Round of 32) ያለፉትን 32 አገራት ስንመለከት ውድድሩ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በ48 አገራት መካከል በመደረጉ እጅግ አስደናቂ እና ያልተጠበቁ ውጤቶች ታይተዋል።
ሙሉ የጥሎ ማለፍ ድልድሉ ይህንን ይመስላል 🇩🇪 ጀርመን ከ ፓራጓይ 🇵🇾 🇫🇷 ፈረንሳይ ከ ስዊድን 🇸🇪 🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ ከ ካናዳ 🇨🇦 🇳🇱 ኔዘርላንድስ ከ ሞሮኮ 🇲🇦 🇵🇹 ፖርቱጋል ከ ክሮሺያ 🇭🇷 🇪🇸 ስፔን ከ ኦስትሪያ 🇦🇹 🇺🇸 አሜሪካ ከ ቦስኒያ 🇧🇦 🇧🇪 ቤልጂየም ከ ሴኔጋል 🇸🇳 🇧🇷 ብራዚል ከ ጃፓን 🇯🇵 🇨🇮 አይቮሪኮስት ከ ኖርዌይ 🇳🇴 🇲🇽 ሜክሲኮ ከ ኤኳዶር 🇪🇨 🏴 እንግሊዝ ከ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ 🇨🇩 🇦🇷 አርጀንቲና ከ ኬፕ ቨርዴ 🇨🇻 🇦🇺 አውስትራሊያ ከ ግብፅ 🇪🇬 🇨🇭 ስዊዘርላንድ ከ አልጄሪያ 🇩🇿 🇨🇴 ኮሎምቢያ ከ ጋና 🇬🇭 አፍሪካውያኑ በምድብ ጨዋታው ድንቅ ብቃት ቢያሳዩም በጥሎ ማለፉ ላይ ግን እጅግ ከባድ ጨዋታዎች ይጠብቃቸዋል። ለምሳሌ ሞሮኮ ከኔዘርላንድስ፣ ሴኔጋል ከቤልጂየም የሚያደርጉት ጨዋታ በእግር ኳስ አፍቃሪያን ዘንድ ከፍተኛ ጉጉት ፈጥሯል። በድልድሉ የአውሮፓ ኃያላን ፍልሚያ ገና በ32ተኛ ዙር ፖርቱጋል እና ክሮሺያ መገናኘታቸው አንደኛው ታላቅ አገር በማለዳው እንደሚሰናበት ያሳሳል ።
Filed under

