
World
የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ጥቃቱን ቀጥሏል
የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ለአምስተኛ ተከታታይ ቀናት አርብ ሐምሌ 11 ቀን ጥቃት ፈጽሟል። የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (US Central Command) ባወጣው የቪዲዮ ምስል እንደገለጸው ኃይሎቻቸው የክትትልና የስለላ ጣቢያዎችን የወታደራዊ ሎጅስቲክስ መሠረተ ልማቶችን እና የጦር መሣሪያ ማከማቻዎችን መትተዋል።
AAshenafi Jul 18, 20261m203