LatestAboutContactArchive
Brook News
World
Politics
Business
Technology
Sports
Subscribe
Brook News

An AI-powered newsroom: breaking news, deep analysis and smart briefings delivered in the format that fits your morning.

All systems operational

Sections

AfricaAmericasArt & DesignAwardsBooksCity

About

About Brook NewsEditorial missionAI policy

Stay in the loop

The Brief — daily digestSearch archive RSS feed

© 2026 Brook News Research. Built on the AI Newsroom OS.

Powered byFlow Six Labs PLC

The archive · newest first

Latest news

60 stories · page 2 of 2

  1. 31

    Published Jun 29, 2026, 11:25 AM

    Football●Breaking

    ሊዮኔል ሜሲ በ 39 ዓመቱ ሁለት ተጨማሪ ሪከርዶችን ሰበረ!

    ሊዮኔል ሜሲ በ 39 ዓመቱ ሁለት ተጨማሪ ሪከርዶችን ሰበረ… ​🏅 በታሪክ በ 7 ተከታታይ የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች ላይ ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆነ:: እስካሁን ማንም ሰው በዚህን ያህል ተከታታይ ጨዋታዎች ላይ ጎል አላስቆጠረም። ​🏅 የዓለም ዋንጫ ላይ ከሳጥን ውጪ በብዛት ጎል ያስቆጠረ ተጫዋች ሆነ:: በ 6 ጎሎች ከታዋቂው ሌጀንድ ሪቬሊኖ በአንድ ጎል በልጧል።

    Ashenafi Jun 29, 20261m586
    ሊዮኔል ሜሲ በ 39 ዓመቱ ሁለት ተጨማሪ ሪከርዶችን ሰበረ!
  2. 32

    Published Jun 28, 2026, 11:55 AM

    AfricaTrending

    የኡጋንዳ ጦር አዛዥ በሀገሪቱ ካሉት ትላልቅ የሚዲያ ተቋማት መካከል ሁለቱን እንዲዘጉ ማዘዛቸውን ገለጹ።

    የኡጋንዳ ጦር አዛዥ በሀገሪቱ ካሉት ትላልቅ የሚዲያ ተቋማት መካከል ሁለቱን እንዲዘጉ ማዘዛቸውን ገለጹ። ​ሙሆዚ ካይነሩጋባ እሁድ ዕለት እንደተናገሩት የሀገሪቱ ትልቁ ነጻ የዕለት ተዕለት ጋዜጣ የሆነው ዴይሊ ሞኒተር (Daily Monitor) እና አንደኛው ትልቅ የግል ስርጭት ጣቢያ የሆነው ኤንቲቪ ኡጋንዳ (NTV Uganda) እደዘጉና ያለ እሳቸው ፈቃድ እንደማይከፈቱ አስታውቀዋል። በኡጋንዳ ውስጥ በነጻ ፕሬስ አላምንም!" ሲሉ የፕሬዝዳንቱ ልጅ የሆኑት ካይነሩጋባ በኤክስ (X) ገጻቸው ላይ ጽፈዋል።

    Ashenafi Jun 28, 20261m584
    የኡጋንዳ ጦር አዛዥ በሀገሪቱ ካሉት ትላልቅ የሚዲያ ተቋማት መካከል ሁለቱን እንዲዘጉ ማዘዛቸውን ገለጹ።
  3. 33

    Published Jun 28, 2026, 9:19 AM

    Crime●Breaking

    የመኪናው ስፖንዳ ወደ ላይ በላሜራ ከፍ በማድረግ የመደበቂያ ቦታ በማዘጋጀት ነዳጅ ለማሸሽ የሞከሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ ::

    የመኪናው ስፖንዳ ወደ ላይ በላሜራ ከፍ በማድረግ የመደበቂያ ቦታ በማዘጋጀት በ ህገወጥ መንገድ በ6 ታንከሮች (ተሳቢዎች) ላይ ተጭኖ ሊወጣ የነበረ ነዳጅ፣ ነዳጁን የጫኑት ተሽከርካሪዎች እና አሽከርካሪዎቻቸው በአፍሔራ ወረዳ ፖሊስ በተደረገ ጠንካራ ክትትልና ፍተሻ በቁጥጥር ሥር ውለው ጥብቅ ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ተዘግቧል ። ​የአፍሔራ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት እንደገለጸው በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ውጪ በተለያዩ ዘዴዎች ሊወጣ የነበረ ነዳጅ እና ነዳጁን የጫኑ ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን አስታውቋል። ​የአፍሔራ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኮማንደር ሳጂን መሐመድ ዓሊ እንደገለጹት፤

    Ashenafi Jun 28, 20261m531
    የመኪናው ስፖንዳ ወደ ላይ በላሜራ ከፍ በማድረግ የመደበቂያ ቦታ በማዘጋጀት ነዳጅ ለማሸሽ የሞከሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ ::
  4. 34

    Published Jun 28, 2026, 5:38 AM

    FootballTrending

    የዓለም ዋንጫ ድልድል Round of 32

    የዓለም ዋንጫ ድልድል የዓለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ተጠናቀው ወደ ጥሎ ማለፍ (Round of 32) ያለፉትን 32 አገራት ስንመለከት ውድድሩ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በ48 አገራት መካከል በመደረጉ እጅግ አስደናቂ እና ያልተጠበቁ ውጤቶች ታይተዋል። ​ሙሉ የጥሎ ማለፍ ድልድሉ ይህንን ይመስላል 🇩🇪 ጀርመን ከ ፓራጓይ 🇵🇾 ​🇫🇷 ፈረንሳይ ከ ስዊድን 🇸🇪 ​🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ ከ ካናዳ 🇨🇦 ​🇳🇱 ኔዘርላንድስ ከ ሞሮኮ 🇲🇦 ​🇵🇹 ፖርቱጋል ከ ክሮሺያ 🇭🇷 ​🇪🇸 ስፔን ከ ኦስትሪያ 🇦🇹 ​🇺🇸 አሜሪካ ከ ቦስኒያ 🇧🇦 ​🇧🇪 ቤልጂየም ከ ሴኔጋል 🇸🇳 ​🇧🇷 ብራዚል ከ ጃፓን 🇯🇵 ​🇨🇮 አይቮሪኮስት ከ ኖርዌይ 🇳🇴 ​🇲🇽 ሜክሲኮ ከ ኤኳዶር 🇪🇨 ​🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ከ ኮንጎ ዲሞክራቲ

    Ashenafi Jun 28, 20261m547
    የዓለም ዋንጫ ድልድል Round of 32
  5. 35

    Published Jun 26, 2026, 2:01 PM

    Public Health●Breaking

    200 የሚደርሱ ተማሪዎች ላይ የደርሰ ድንገተኛ ህመም እና ወቅታዊ የጤና ሁኔታ

    በደቡብ ኣሪ ወረዳ ሜፀር መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ በተከሰተ ድንገተኛ ህመም ምክንያት ራሳቸውን የሳቱና ያስመልሳቸው የነበሩ በግምት እስከ 200 የሚደርሱ ተማሪዎች ወደ ጋዘር መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ገብተዋል። በተደረገላቸው አስቸኳይ ህክምና አብዛኞቹ በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኙ ሲሆን ከፍተኛ ክትትል የሚያስፈልጋት አንዲት ተማሪ ብቻ ወደ ጅንካ አጠቃላይ ሆስፒታል በሪፈራል ተልካለች። የህመሙ መነሻ ምክንያት (ከተጠቀሰው ጁስ ወይም ከሌላ ነገር ጋር የተያያዘ መሆኑን) ለማረጋገጥ የላብራቶሪና የሙያዊ ምርመራ በጥልቀት እየተካሄደ ነው።

    Ashenafi Jun 26, 20261m422
    200 የሚደርሱ ተማሪዎች ላይ የደርሰ ድንገተኛ ህመም እና ወቅታዊ የጤና ሁኔታ
  6. 36

    Published Jun 22, 2026, 5:51 PM

    Football●Breaking

    (17) የዓለም ዋንጫ ግቦች!

    (17) የዓለም ዋንጫ ግቦች። ​ሊዮኔል ሜሲ የዓለም ዋንጫ ታሪክ ከፍተኛውን የግብ ብዛት በማስመዝገብ የሚሮስላቭ ክሎዘን ክብረ ወሰን (ሪከርድ) ሰበረ።

    Ashenafi Jun 22, 20261m490
    (17) የዓለም ዋንጫ ግቦች!
  7. 37

    Published Jun 21, 2026, 2:02 PM

    BooksReport

    ዛሬ የ ምናከብረው የአባቶች ቀን እንዴት ጀመረ?

    የአባቶች ቀን (Father's Day) ታሪክ ስንሰማ ብዙውን ጊዜ ዝም ብሎ በደስታና በጭብጨባ የተጀመረ ይመስለናል፤ ነገር ግን እውነታው ከአሰቃቂ አደጋ፣ ከታላቅ የልጅ ፍቅር እና ከብዙ ዓመታት ትግል ጋር የተያያዘ አስገራሚ ታሪክ አለው። ​እ.ኤ.አ.

    Ashenafi Jun 21, 20261m533
    ዛሬ የ ምናከብረው የአባቶች ቀን እንዴት ጀመረ?
  8. 38

    Published Jun 18, 2026, 1:15 PM

    Politics●Breaking

    የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ በኢትዮጵያ ሰላምን ያደፈርሳሉ ባላቸው የህወሓት አመራሮች ላይ የቪዛ እገዳ ማድረጉን በይፋ አስታውቋል።

    የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ በኢትዮጵያ ሰላምን ያደፈርሳሉ ባላቸው የህወሓት አመራሮች ላይ የቪዛ እገዳ ማድረጉን በይፋ አስታውቋል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሐሙስ ዕለት በኢትዮጵያ ሰላምን እያደናቀፉ ነው ያላቸውን ግለሰቦች ያነጣጠረ የቪዛ ገደብ መጣሉን አስታውቋል፤ ገደቡም በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሃት) ውስጥ ባሉ አቋማቸው ጠንካራ በሆኑ አመራሮች እና በቅርብ የቤተሰብ አባሎቻቸው ላይ ያተኮረ ነው።

    Ashenafi Jun 18, 20261m1.0K
    የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ  በኢትዮጵያ ሰላምን ያደፈርሳሉ ባላቸው የህወሓት አመራሮች ላይ የቪዛ እገዳ ማድረጉን በይፋ አስታውቋል።
  9. 39

    Published Jun 17, 2026, 6:25 PM

    FootballTrending

    በክርስቲያኖ ሮናልዶ ማሊያ ላይ የሚታየው ምስል ምንድነው?

    "ይህ ባጅ እግር ኳስን ዝም ብሎ የተጫወተ ሳይሆን፣ የታሪኩን መጽሐፍ ሙሉ በሙሉ እንደገና የፃፈ ተጫዋች ማህተም ነው'' ይህ በክርስቲያኖ ሮናልዶ ማሊያ ላይ የሚታየው፣ የእርሱን ዝነኛ "Siuuu" የደስታ አገላለፅ ምስል የያዘው ‘LEGACY’ (ቅርስ) ባጅ፣ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በእግር ኳስ ጥበብ ማማ ላይ የገነባውን ታላቅ ታሪክ በትክክል የሚያንፀባርቅ ነው። ​እ.ኤ.አ. በ2013 ማያሚ ውስጥ ከቼልሲ ጋር በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ ላይ በድንገት የጀመረው ይህ የደስታ አገላለፅ፣ ዛሬ በስፖርቱ ዓለም ውስጥ በጣም የታወቀ ምልክት ሆኗል።

    Ashenafi Jun 17, 20261m494
    በክርስቲያኖ ሮናልዶ ማሊያ ላይ የሚታየው ምስል ምንድነው?
  10. 40

    Published Jun 17, 2026, 6:10 AM

    ሊዮኔል ሜሲ ለምን ሜዳ ውስጥ አለቀሰ?

    የአርጀንቲና ኮከብ እግር ኳስ ተጫዋች Lionel Messi በ2026 የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታ ከአልጄሪያ ጋር ከተጫወቱ በኋላ ሲያለቀስ ታይቷል። ምክንያቱ ግን የጨዋታው ውጤት ወይም ከእግር ኳስ ጋር የተያያዘ ሳይሆን የግል ጉዳይ እንደሆነ ገልፆ ከሰሞኑ በበርካታ ችግሮች ውስጥ አልፍያለው ለዛ ነው ያለቀስኩት ሲል ገልጿል። ሜሲ በጨዋታው የመጀመሪያውን ጎል ካስቆጠረ በኋላ በሜዳ ላይ በጣም ስሜታዊ ሆኖ ታይቷል።

    Brook NewsJun 17, 20261m389
    ሊዮኔል ሜሲ ለምን ሜዳ ውስጥ አለቀሰ?
  11. 41

    Published Jun 17, 2026, 6:10 AM

    ሊዮኔል ሜሲ ለምን ሜዳ ውስጥ አለቀሰ?

    የአርጀንቲና ኮከብ እግር ኳስ ተጫዋች Lionel Messi በ2026 የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታ ከአልጄሪያ ጋር ከተጫወቱ በኋላ ሲያለቀስ ታይቷል። ምክንያቱ ግን የጨዋታው ውጤት ወይም ከእግር ኳስ ጋር የተያያዘ ሳይሆን የግል ጉዳይ እንደሆነ ገልፆ ከሰሞኑ በበርካታ ችግሮች ውስጥ አልፍያለው ለዛ ነው ያለቀስኩት ሲል ገልጿል። ሜሲ በጨዋታው የመጀመሪያውን ጎል ካስቆጠረ በኋላ በሜዳ ላይ በጣም ስሜታዊ ሆኖ ታይቷል።

    Brook NewsJun 17, 20261m253
    ሊዮኔል ሜሲ ለምን ሜዳ ውስጥ አለቀሰ?
  12. 42

    Published Jun 16, 2026, 6:21 PM

    PoliticsTrending

    ጄነራል ሙሆዚ ካይኔሩጋባ ስለ ትግራይ እና ስለ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

    የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ልጅ እና የሀገሪቱ የጦር ኃይሎች አዛዥ ጄነራል ሙሆዚ ካይኔሩጋባ (Muhoozi Kainerugaba) በትግራይ ጦርነት ወቅትና ከዚያ በኋላ ስለ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እንዲሁም ስለ ትግራይ ተዋጊዎች (TPLF) በትዊተር (X) ገጹ ላይ በርካታ አነጋጋሪ አስተያየቶችን ሲሰጥ መቆየቱ ይታወሳል። ዛሬም በኤክስ ገጻቸው ላይ ያሰፈሩት መልዕክት መነጋገሪያ ሆኗል እንዲህም ብለዋል ​ ​"በትግራይ የሚገኙ ታላላቅ ወንድሞቼ ሌላ ጦርነት እንዳይጀምሩ እለምናቸዋለሁ። በጣም እወዳቸዋለሁ ነገር ግን ጦርነት ሰልችቶናል።

    Ashenafi Jun 16, 20261m800
    ጄነራል ሙሆዚ ካይኔሩጋባ ስለ ትግራይ እና ስለ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ
  13. 43

    Published Jun 15, 2026, 7:07 PM

    FootballTrending

    ታሪክ ሰሪው በረኛ በ 90 ደቂቃ ብቃት ከ1. 5 ሚሊዮን ህዝብ በላይ  ፎሎ አድርገውታል!

    ታሪክ ሰሪው በረኛ በ 90 ደቂቃ ብቃት ከ1. 5 ሚሊዮን ህዝብ በላይ ፎሎ አድርገውታል! የኬፕ ቨርዲው አንጋፋ እና የ40 ዓመት ዕድሜ ባለጸጋው ግብ ጠባቂ Vozinhaዛሬ በተለየ ሁኔታ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ (በተለይም በኢንስታግራም) ከፍተኛ የሆነ የተከታዮች ቁጥር ጭማሪ እና የሰዎች ትኩረት እያገኘ ነው:: በዛሬው ወሳኝ ጨዋታ ላይ በርካታ አስደናቂ ኳሶችን በማዳን (Saves በማድረግ) ሀገሩን ከሽንፈት በማዳኑ የእግር ኳስ ገጾች እና ትልልቅ የስፖርት ሚዲያዎች የእሱን ምስል በስፋት እየለቀቁት ይገኛሉ።

    Ashenafi Jun 15, 20261m402
    ታሪክ ሰሪው በረኛ በ 90 ደቂቃ ብቃት ከ1. 5 ሚሊዮን ህዝብ በላይ  ፎሎ አድርገውታል!
  14. 44

    Published Jun 15, 2026, 6:09 PM

    Football●Breaking

    አፍሪካዊቷ ደሴት ሀገር ኬፕ ቨርዲ አስደናቂ ታሪክ በመስራት ጠንካራዋን ስፔን 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት አስቁማለች።

    አፍሪካዊቷ ደሴት ሀገር ኬፕ ቨርዲ አስደናቂ ታሪክ በመስራት ጠንካራዋን ስፔን 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት አስቁማለች። ​በአትላንታው መርሴዲስ-ቤንዝ ስታዲየም በተደረገው በዚህ የዓለም ዋንጫ የ ምድብ ጨዋታ ስፔን ሙሉ የጨዋታ የበላይነት የነበራት ቢሆንም የኬፕ ቨርዲው ግብ ጠባቂ ቮዚኛ በተለይም በፌራን ቶሬስ የተሰነዘሩ ሦስት ግልጽ የጎል ሙከራዎችን በማክሸፍ የሀገሩ ባለውለታ ሆኗል። በሁለተኛው አጋማሽ ላሚን ያማል እና ፔድሪ ቢገቡም የኬፕ ቨርዲን ጠንካራ መከላከል መስበር ሳይችሉ ቀርተዋል።

    Ashenafi Jun 15, 20261m458
    አፍሪካዊቷ ደሴት ሀገር ኬፕ ቨርዲ አስደናቂ ታሪክ በመስራት ጠንካራዋን ስፔን 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት አስቁማለች።
  15. 45

    Published Jun 15, 2026, 6:09 PM

    Football●Breaking

    አፍሪካዊቷ ደሴት ሀገር ኬፕ ቨርዲ አስደናቂ ታሪክ በመስራት ጠንካራዋን ስፔን 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት አስቁማለች።

    አፍሪካዊቷ ደሴት ሀገር ኬፕ ቨርዲ አስደናቂ ታሪክ በመስራት ጠንካራዋን ስፔን 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት አስቁማለች። ​በአትላንታው መርሴዲስ-ቤንዝ ስታዲየም በተደረገው በዚህ የዓለም ዋንጫ የ ምድብ ጨዋታ ስፔን ሙሉ የጨዋታ የበላይነት የነበራት ቢሆንም የኬፕ ቨርዲው ግብ ጠባቂ ቮዚኛ በተለይም በፌራን ቶሬስ የተሰነዘሩ ሦስት ግልጽ የጎል ሙከራዎችን በማክሸፍ የሀገሩ ባለውለታ ሆኗል። በሁለተኛው አጋማሽ ላሚን ያማል እና ፔድሪ ቢገቡም የኬፕ ቨርዲን ጠንካራ መከላከል መስበር ሳይችሉ ቀርተዋል።

    Ashenafi Jun 15, 20261m734
    አፍሪካዊቷ ደሴት ሀገር ኬፕ ቨርዲ አስደናቂ ታሪክ በመስራት ጠንካራዋን ስፔን 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት አስቁማለች።
  16. 46

    Published Jun 14, 2026, 6:37 PM

    Report

    ኩራሳዎ፡ በዓለም ዋንጫ ታሪክ ለመስራት የምትጥር ትንሽ ሀገር!

    ኩራሳዎ፡ በዓለም ዋንጫ ታሪክ ለመስራት የምትጥር ትንሽ ሀገር! “እንኳን ወደ ኩራሳዎ በደህና መጡ። በዓለም ዋንጫ በትልቁ የእግር ኳስ መድረክ ላይ የምትወዳደር አንዲት ትንሽ የካሪቢያን ሀገር።

    Brook NewsJun 14, 20261m300
    ኩራሳዎ፡ በዓለም ዋንጫ ታሪክ ለመስራት የምትጥር ትንሽ ሀገር!
  17. 47

    Published Jun 13, 2026, 8:46 AM

    Football●Breaking

    ቶማስ ፓርቴ ወደ ካናዳ እንዳይገባ ታገደ!

    ቶማስ ፓርቴ ወደ ካናዳ እንዳይገባ ታገደ! የፊፋ (FIFA) እና የካናዳ መንግሥት እንዳረጋገጡት የጋናው አማካኝ ተጫዋች ቶማስ ፓርቴ ወደ ካናዳ ለመግባት ያደረገው የቪዛ ጥያቄ ውድቅ ተደርጓል። በዚህም ምክንያት ወደ ሀገሪቱ እንዳይገባ የታገደ ሲሆን በቶሮንቶ ከፓናማ ጋር የሚደረገውን የ2026 ዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ ያመልጠዋል።

    Ashenafi Jun 13, 20261m560
    ቶማስ ፓርቴ  ወደ ካናዳ እንዳይገባ ታገደ!
  18. 48

    Published Jun 12, 2026, 4:12 PM

    World●Breaking

    የኢሎን ማስክ (Elon Musk) የሀብት መጠን 1 ትሪሊዮን ዶላር በማለፍ በታሪክ የመጀመሪያው ትሪሊየነር ለመሆን በቅቷል::

    የኢሎን ማስክ (Elon Musk) የሀብት መጠን 1 ትሪሊዮን ዶላር በማለፍ በታሪክ የመጀመሪያው ትሪሊየነር ለመሆን በቅቷል:: ከደቡብ አፍሪካ፣ ግብፅ እና ናይጄሪያ በስተቀር የኢሎን ማስክ የብቻው ሀብት ከ45 በላይ የሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራትን ዓመታዊ GDP በአንድ ላይ ደምረው ከሚያገኙት በላይ ነው። ​ይህ ታሪካዊ የሀብት ዕድገት ሊመዘገብ የቻለበት ዋናው ምክንያት የሮኬትና የሳተላይት ኩባንያው SpaceX ያደረገው ግዙፍ የአክሲዮን ሽያጭ ነው። የSpaceX ዕድገት ኩባንያው ያቀረበው የአክሲዮን ሽያጭ የኩባንያውን አጠቃላይ ዋጋ ወደ 1.77 ትሪሊዮን ዶላር ያሳደገው ሲሆን፣ ማስክ በኩባንያው ውስጥ ያለው ከፍተኛ ድርሻ በቀጥታ የሀብቱ መጠን እንዲመነጠቅ አድርጎታል።

    Ashenafi Jun 12, 20261m531
    የኢሎን ማስክ (Elon Musk) የሀብት መጠን  1 ትሪሊዮን ዶላር  በማለፍ በታሪክ የመጀመሪያው ትሪሊየነር ለመሆን በቅቷል::
  19. 49

    Published Jun 12, 2026, 3:07 PM

    Report

    በኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ መንግስታት መካከል ፍርደኞችን ለማስተላለፍ የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት አደረጉ

    በኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ መንግስታት መካከል ፍርደኞችን ለማስተላለፍ የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት አደረጉ ሁለቱ ሀገራት በወንጀል ተከሰው የተፈረደባቸው ታራሚዎች (እስረኞች) ወደ ሀገራቸው ተመልሰው ቀሪ የቅጣት ዘመናቸውን እንዲያጠናቅቁ የሚያስችል የታራሚዎች ልውውጥ ስምምነት በይፋ ተፈራርመዋል። በኢትዮጵያ በኩል ስምምነቱን የፈረሙት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፍትሕ ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሐና አርዓያስላሴ ሲሆኑ በናይጄሪያ በኩል የሀገሪቷ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግና የፍትሕ ሚኒስትር ክቡር ሚ/ር Lateef Olasunkanmi Fagbemi ናቸው።

    Ashenafi Jun 12, 20261m323
    በኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ መንግስታት መካከል ፍርደኞችን ለማስተላለፍ የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት አደረጉ
  20. 50

    Published Jun 9, 2026, 8:28 AM

    Africa●Breaking

    2.3 ትሪሊየን ብር በጀት

    የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለ2019 ዓ.ም. የፌደራል መንግሥት በጀት 2.339 ትሪሊየን ብር አጸደቀ። በጀቱ ለመደበኛ ወጪ፣ ለልማት ሥራዎች፣ ለክልሎች ድጋፍ እና ለዘላቂ ልማት ግቦች እንዲውል ታቅዷል።

    Brook NewsJun 9, 20261m527
    2.3 ትሪሊየን ብር በጀት
  21. 51

    Published Jun 8, 2026, 2:13 PM

    World●Breaking

    በፊሊፒንስ በሬክተር ስኬል 7.8 በተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ቢያስ ን የ32 ሰዎች ህይወት አለፈ

    በፊሊፒንስ በደረሰ ሀይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ህንጻዎችን በማውደም እና በመላው እስያ የሱናሚ ማስጠንቀቂያ እንዲሰጥ አስገድዷል። የዩናይትድ ስቴትስ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ እንደገለጸው በሬክተር ስኬል 7.8 የተለካው የመሬት መንቀጥቀጡ በደቡባዊ ሚንዳናኦ ደሴት ላይ ሰኞ በሃገር ውስጥ ሰዓት አቆጣጠር 1፡40 ላይ ደርሷል ብሏል። በመሬት መንቀጥቀጡ አደጋ ቢያንስ የ32 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ሌሎች ቢያንስ 129 ሰዎች መቁሰላቸውን ፖሊስ አረጋግጧል።

    Brook NewsJun 8, 20261m386
    በፊሊፒንስ በሬክተር ስኬል 7.8 በተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ቢያስ ን የ32 ሰዎች ህይወት አለፈ
  22. 52

    Published Jun 8, 2026, 2:13 PM

    World●Breaking

    በፊሊፒንስ በሬክተር ስኬል 7.8 በተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ቢያስ ን የ32 ሰዎች ህይወት አለፈ

    በፊሊፒንስ በደረሰ ሀይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ህንጻዎችን በማውደም እና በመላው እስያ የሱናሚ ማስጠንቀቂያ እንዲሰጥ አስገድዷል። የዩናይትድ ስቴትስ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ እንደገለጸው በሬክተር ስኬል 7.8 የተለካው የመሬት መንቀጥቀጡ በደቡባዊ ሚንዳናኦ ደሴት ላይ ሰኞ በሃገር ውስጥ ሰዓት አቆጣጠር 1፡40 ላይ ደርሷል ብሏል። በመሬት መንቀጥቀጡ አደጋ ቢያንስ የ32 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ሌሎች ቢያንስ 129 ሰዎች መቁሰላቸውን ፖሊስ አረጋግጧል።

    Brook NewsJun 8, 20261m325
    በፊሊፒንስ በሬክተር ስኬል 7.8 በተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ቢያስ ን የ32 ሰዎች ህይወት አለፈ
  23. 53

    Published Jun 8, 2026, 7:34 AM

    World●Breaking

    Iran war live: Israel and Iran strike each other for first time since ceasefire

    What's happening? Israel strikes Iran in latest escalation Attacks follow Iranian strikes on Israel after Israeli strikes on Beirut US President Donald Trump says negotiations won't be derailed Trump has pushed Israeli Prime Minister Benjamin Netanyahu to stop attacks If you can't see the content of video posts, please adjust your cookie settings Oil prices rise more than $4 Colleen Howe and Helen Clark Oil prices rise more than $4 March 23, 2026. REUTERS/Dado Ruvic/Illustrat

    Brook NewsJun 8, 20262m348
    Iran war live: Israel and Iran strike each other for first time since ceasefire
  24. 54

    Published Jun 8, 2026, 5:33 AM

    Local

    የ100 ግራም ወርቅ ፉክክር፡ ጉርሻ ፔጅ ለዓመቱ ታላቅ ሽልማት እጩ ሆኖ ቀረበ!

    የ100 ግራም ወርቅ ፉክክር፡ ጉርሻ ፔጅ ለዓመቱ ታላቅ ሽልማት እጩ ሆኖ ቀረበ! በጉጉት የሚጠበቀው የቅን ልቦች የዓመት በጎ ተሸላሚ"ውድድር የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በነሐሴ ወር በሚካሄደው በዚህ ታላቅ መድረክ ላይ፣ አሸናፊው የ100 ግራም ንጹሕ ወርቅ ተሸላሚ እንደሚሆን ታውቋል።

    Brook NewsJun 8, 20261m259
    የ100 ግራም ወርቅ ፉክክር፡ ጉርሻ ፔጅ ለዓመቱ ታላቅ ሽልማት እጩ ሆኖ ቀረበ!
  25. 55

    Published Jun 8, 2026, 5:30 AM

    Opinion

    “ኢትዮጽያ ደሀ ሀገር ነች” ኤለን መስክ!

    ኤለን መስክ ስለ ኢትዮጵያ ያጋራው ነገር በዚህ ሰአት ላይ በጣም መነጋገሪያ ሆኗል። 1 ፖስት ላይ ሼር ያደረገው ኤለን መስክ ኢትዮጵያም ድሃ ሀገር ነች። ኮሎናይዜሽን ሀገራትን ድሃ የሚያደርግ ቢሆን ኢትዮጵያ ሀብታም መሆን ነበረባት፤

    Brook NewsJun 8, 20261m212
    “ኢትዮጽያ ደሀ ሀገር ነች” ኤለን መስክ!
  26. 56

    Published Jun 8, 2026, 5:27 AM

    Politics

    ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

    ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ መንግሥት ስም የተሰማቸውን ጥልቅ ኀዘን ገልፅዋል:: ‎ "‎የጽንፈኝነትን ፖለቲካ ውድቅ ማድረግ ‎በኦነግ ሸኔ ዐማጽያን በንጹሐን ዜጎች ላይ በተለይም በሃይማኖት ተቋማት ውስጥ ዒላማ ተደርገው የተፈጸሙ ጥቃቶችን ተከትሎ፤ የቤተሰብ እና የወዳጆቻቸውን ሕይወት ላጡ፣ የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው እና የቤት ንብረታቸው ለወደመባቸው በአርሲ ዞን ለሚገኙ ወገኖቻችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ መንግሥት ስም የተሰማቸውን ጥልቅ ኀዘን ይገልጻሉ። " #PMOEthiopia

    Brook NewsJun 8, 20261m716
    ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
  27. 57

    Published Jun 8, 2026, 5:23 AM

    Sports

    ዘ አትሌቲክ (The Athletic) እንደዘገበው፤

    ዘ አትሌቲክ (The Athletic) እንደዘገበው፤ የ2025/26 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን እያንዳንዱን ዋና ዋና ክስተቶች (ፍጹም ቅጣት ምቶችን፣ የቀይ ካርዶችን እና ከጎል በፊት የተሰሩ አጥቂ ጥፋቶችን ጨምሮ) መለስ ብሎ ከገመገመ በኋላ፣ ማንቸስተር ሲቲ ከአርሰናል በ 2 ነጥቦች ብልጫ በመውሰድ በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ ሆኖ ወደ መጨረሻው የጨዋታ ቀን መግባት እንደነበረበት ደምድሟል። ​ሁለት ወሳኝ ቅጽበቶች፦ ⚖️ ​• በማንቸስተር ደርቢ ጨዋታ ዳሎት በ10ኛው ደቂቃ ላይ ከሜዳ በቀይ ካርድ መሰናበት ነበረበት።

    Brook NewsJun 8, 20261m247
    ዘ አትሌቲክ (The Athletic) እንደዘገበው፤
  28. 58

    Published Jun 8, 2026, 5:22 AM

    Local

    ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ

    ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በአርሲ ሀገረ ስብከት በቤተ ክርስቲያን እና በኦርቶዶክሳውያን ላይ የደረሰውን ጥቃት በማስመልከት አባታዊ መልእክት አስተላለፉ :: "በአርሲ ሀገረ ስብከት በአሰኮ፣ በሽርካ፣ በሆንቆሎ፣ በዋቤ እና በሙኔሳ ወረዳዎች በመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችንና በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ ስለደረሰው አሰቃቂ ጥቃት የሰማነው በተሰበረ ልብ ነው። ይህ መከራ እያበቃ ሳይሆን እየሰፋ በመምጣቱ የዜጎችን ደኅንነት የመጠበቅና ሰላምን የማስፈን አደራ የተጣለባችሁ የጸጥታ አካላትና በየመዋቅሩ ያላችሁ ሓላፊዎች ከምንም በላይ ታሪክ የሚጠይቃችሁ በሥልጣን ዘመናችሁ ለዜጎች ደኅንነት በምትከፍሉት ዋጋ ነውና ይህንን የጥቃት ሰንሰለት በማስቆምና ወንጀለኞችን ለሕግ

    Brook NewsJun 8, 20261m162
    ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ
  29. 59

    Published Jun 8, 2026, 5:18 AM

    Local

    ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የአርሲና ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ አህጉረ ስብከት

    ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የአርሲና ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት 13 ኦርቶዶክሳውያን መገደላቸውን፣ ከ280 በላይ ምእመናን መፈናቀላቸውንና የ101 ዓመት ቤተ ክርስቲያን መቃጠሉን አሳወቁ። ብፁዕነታቸው በደረሰው ጥቃት ሐዘናቸውን ገልጸዋል:: ከግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ:ም ጀምሮ በአርሲ ሀገረ ስብከት በአሰኮ ወረዳ; በሺርካ ወረዳና ሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ 13 ኦርቶዶክሳውያን ሲገደሉ የ101 ዓመት እድሜ ያለው የጠላታ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሙሉ በሙሉ በእሳት ወድሟል። ዘገባው የአርሲ ሀገረ ስብከት ሚድያ ነው

    Brook NewsJun 8, 20261m154
    ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የአርሲና ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ አህጉረ ስብከት
  30. 60

    Published Jun 8, 2026, 3:54 AM

    Technology●Breaking

    Brook News launches AI-powered newsroom platform

    Brook News Research launched its AI Newsroom OS, automating summarisation, headlines and multi-channel distribution while keeping editors in control.

    Brook NewsJun 8, 20261m796
    Brook News launches AI-powered newsroom platform
Prev
  1. 1
  2. 2
Next

Filter by section

  • Africa4
  • Americas2
  • Art & Design1
  • Awards1
Books
1
  • City1
  • Crime3
  • Education1
  • Elections1
  • Football10
  • Local3
  • Opinion1