LatestAboutContactArchive
Brook News
World
Politics
Business
Technology
Sports
Subscribe
Brook News

An AI-powered newsroom: breaking news, deep analysis and smart briefings delivered in the format that fits your morning.

All systems operational

Sections

AfricaArt & DesignBooksCrimeElectionsFootball

About

About Brook NewsEditorial missionAI policy

Stay in the loop

The Brief — daily digestSearch archive RSS feed

© 2026 Brook News Research. Built on the AI Newsroom OS.

Powered byFlow Six Labs PLC

The archive · newest first

Latest news

50 stories · page 1 of 2

  1. 01

    Published Aug 24, 2026, 9:32 AM

    Transport●Breaking

    እጅግ አሰቃቂ አደጋ በአዲስ አበባ ደረስዋል‼️

    ማለዳውን 1:50 ሠዓት በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ11 ልዩ ቦታው ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤ/ክርስቲያን አካባቢ ነው፡፡ የጉዞ አቅጣጫው ከኮዬ ፈቼ ወደ ጎሮ የሆነ የሠሌዳ ቁጥር ኮድ 3-05997 ትግ የሆነ ሚኒባስ ተሽከርካሪ በተጠቀሰው አካባቢ በመንገድ ስራ ላይ የነበረ ስካቫተር ማሽን መቆፈሪያው ወድቆበት በታክሲው ውስጥ ከነበሩ ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች መካከል የ5 ወንዶችና 1 ሴት ህይወት አልፏል፡፡ ከሟቾች በተጨማሪ በታክሲ ውስጥ የነበሩ ተሳፋሪዎች ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸው የህክምና ክትትል በማድረግ ላይ የሚገኙ መሆኑን የገለጸው ፖሊስ የአደጋው መንስኤ እየተጣራ መሆኑንም አስታውቋል፡፡ via_AddisAbabaPolice ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ/ም

    Ashenafi Aug 24, 20261m28
    እጅግ አሰቃቂ አደጋ በአዲስ አበባ ደረስዋል‼️
  2. 02

    Published Aug 11, 2026, 7:35 PM

    Politics●Breaking

    የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያቀረበው አቤቱታ

    የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያቀረበው አቤቱታ እና የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ! በምክክሩ ወቅት አዳዲስ ተሳታፊዎች ግልጽነት በጎደለው መንገድ እየተጨመሩ መሆኑን፣ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ከተመደቡበት ቡድን ውጭ በመግባት ተፅዕኖ እያሳደሩ እንደሚገኙ እና ሂደቱ ቀድሞ ወደተወሰነ የፖለቲካ አቅጣጫ እየተመራ ነው ሲል አብን ይከሳል። የባለሙያዎች ፓነል ገለልተኝነት የጎደለው መሆኑን እና የአንድን ወገን የፖለቲካ ትርክት ለማስረጽ እንደሚሞክርም የ አብን ደብዳቤ ይገልጻል።

    Ashenafi Aug 11, 20261m166
    የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያቀረበው አቤቱታ
  3. 03

    Published Aug 6, 2026, 11:32 AM

    የ ቅዱስ ፓትርያርኩ የጾመ ማርያም (የጾመ ፍልሰታ) መልእክት

    ቅዱስ ፓትርያርኩ የጾመ ማርያም (የጾመ ፍልሰታ) ወቅት ባስተላለፉት መልእክት የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች አጉልተው አሳስበዋል ምዕመናን የተራቡትን በመመገብ፣ የታረዙትን በማልበስ፣ የተጣሉትን በማስታረቅ፣ የታመሙትንና የታሰሩትን በመጠየቅ፣ እንዲሁም ንስሐ በመግባትና ቅዱስ ቁርባን በመቀበል እንዲያሳልፉ አባታዊ ጥሪ አቅርበዋል። አምላክን መውደድ በስሜት ብቻ የሚገለጽ ሳይሆን ትእዛዛቱን በመጠበቅና በመተግበር የሚረጋገጥ ተግባራዊ ሕይወት እንደሆነ ገልጸዋል። ባልንጀራህን እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ» ሲባል የተወሰነ የኅብረተሰብ ክፍልን ብቻ ሳይሆን በሕይወት ያሉትንም ሆነ ያለፉትን—መላውን የሰው ልጅ የሚያጠቃልል እንደሆነ አብራርተዋል።

    Ashenafi Aug 6, 20261m135
    የ ቅዱስ ፓትርያርኩ የጾመ ማርያም (የጾመ ፍልሰታ)  መልእክት
  4. 04

    Published Aug 5, 2026, 7:35 AM

    AfricaReport

    በዓለም ላይ በዕድሜ አንጋፋው የሀገር መሪ የሆኑት የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ከህዝብ እይታ ከራቁ ሁለት ወራት ተቆጥረዋል

    በዓለም ላይ በዕድሜ አንጋፋው የሀገር መሪ የሆኑት የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ከህዝብ እይታ ከራቁ ሁለት ወራት ተቆጥረዋል። እሳቸው ለቀጣይ "አጭር የግል ቆይታ ወደ አውሮፓ" ጉዞ ማድረጋቸውን የሲቪል ካቢኔያቸው ቢገልፅም ሰኔ 7 ከካሜሩን ከወጡ በኋላ እስካሁን አልተመለሱም። ታዲያ አስገርስሚው ነገር እዛው ባሉበት አውሮፓ ሆነው ከፍተኛ የወታደራዊ አባላትን ሹመት አድርገዋል :: የፕሬዝዳንታዊ ዘብ ቡድን መሪን ከኮሎኔልነት ወደ ብሪጋዴር ጄኔራልነት እና ከአገሪቱ አምስት የጋራ ወታደራዊ ክልሎች የነበሩ የአራት ክልል አዛዦችን በመተካት ከፍተኛ የወታደራዊ አባላትን ሽግሽግ አድርገዋል።

    Ashenafi Aug 5, 20261m211
    በዓለም ላይ በዕድሜ አንጋፋው የሀገር መሪ የሆኑት የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ከህዝብ እይታ ከራቁ ሁለት ወራት ተቆጥረዋል
  5. 05

    Published Aug 4, 2026, 10:13 AM

    World

    በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 672 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

    በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 672 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ‎የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀዉ በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ ስምንት ዙር በረራ ወደ ሀገራቸው ከተመለሱት ዜጎች መካከል እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 34 ታዳጊዎች ይገኙበታል። ‎ ‎መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም በተጀመረው ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ ስራ እስካሁን ከ90 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር መመለስ ተችሏል። ‎ ‎በህገወጥ የሰዎች ዝውውር አስከፊነት ዙሪያ ህብረተሰቡን ለማስገንዘብ፣ መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትን ለመከላከልና ደህንነቱ የተጠበቀ ፍልሰትን ለማበረታታት የሚያስችሉ ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ አሳውቋል፡፡ ‎ ‎መደበኛ ባልሆነ ፍልሰት ወደተለያዩ ሀገራት ሄደው የሚመለሱ የፍልሰት ተጎጂዎችን ለመደገፍና መልሶ ለማቋቋም

    Ashenafi Aug 4, 20261m131
    በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 672 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
  6. 06

    Published Jul 30, 2026, 6:40 AM

    Crime●Breaking

    የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖል እና ከማላዊ ፖሊስ ጋር በመተባበር ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ በማላዊ አድኖ ያዘ ::

    የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖል እና ከማላዊ ፖሊስ ጋር በመተባበር፣ በብዙ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ላይ ከፍተኛ ኢሰብአዊ ድርጊት ሲፈጽም የነበረውን አድነው ባሻው ውዳሞ የተባለ ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ በማላዊ አድኖ በቁጥጥር ሥር በማዋል ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ እንዳመጣው አሳወቀ። ተጠርጣሪው ከግብረ አበሮቹ ጋር በመሆን ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል (በተለይም ከሀድያ እና ከንባታ ዞኖች) ወጣቶችን "ሕይወታችሁን ታሻሽላላችሁ" በሚል አታልሎ ወደ ደቡብ አፍሪካ ሲያዘዋውር የነበረ ሲሆን፣ ከእያንዳንዱ ተጓዥ ከ600 ሺህ እስከ 800 ሺህ ብር ይጠይቅ ነበር። ተጓዦችን በዕቃ መጫኛ ኮንቴነሮች፣ በተሳቢ እና በሸራ በተሸፈኑ መኪኖች አጭቆ ወደ ታንዛኒያ ካሻገረ በኋላ ጫካ ውስጥ ጥሏቸው ይፈረጥጥ ነበር።

    Ashenafi Jul 30, 20261m165
    የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖል እና ከማላዊ ፖሊስ ጋር በመተባበር ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ በማላዊ አድኖ ያዘ ::
  7. 07

    Published Jul 27, 2026, 8:16 AM

    Travel

    ሰሞኑን መነጋገሪ በነበረው የላሊበላው አጋጣሚ ቱሪስቱ (Davud Akhundzada)ሃሳብና ትዝብቱን አጋቷል::

    የ20 ዶላር አታላይ ግለሰብ መታሰርን አስመልክቶ ይህንን ብሏል "ግለሰቡ እንዲታሰር ፍላጎት የለኝም። በችግር እና በተስፋ መቁረጥ ምክንያት የሚፈጠር ድርጊት መሆኑን ስለምረዳ፣ ገጠመኜን ያቀረብኩት ሰውን ለመቅጣት ሳይሆን የጉዞ ልምዴን ለማካፈል ነው።" "ላሊበላ በአውሮፓ ቢሆን ኖሮ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ጎብኚዎችን ይስብ ነበር። ኢትዮጵያ ከዚህ ታላቅ የታሪክ ሀብቷ ተጠቃሚ እንድትሆን የተሻለ ድርጅታዊ አሰራር፣ ሙያዊ ስልጠና፣ ግልጽነት እና ኢንቨስትመንት ያስፈልጋታል።" ያለ ሲሆን ሊሻሻሉ ይገባቸዋል ያለውን ዋና ዋና ነጥቦች አጋርቷል :: የ100 ዶላር የመግቢያ ክፍያ እና የአገልግሎት ክፍተት አለው ያለ ሲሆን ምክናየቱን እንዲ አጋርቷል "የ100 ዶላር ክፍያው ከመጠን ያለፈ ነው፤

    Ashenafi Jul 27, 20261m282
    ሰሞኑን መነጋገሪ በነበረው የላሊበላው አጋጣሚ ቱሪስቱ (Davud Akhundzada)ሃሳብና ትዝብቱን አጋቷል::
  8. 08

    Published Jul 25, 2026, 9:20 AM

    Art & Design

    በታሪካዊው ንግድ ባንክ (ክቡ) ሕንፃ ፊት ለፊት የሕንፃውን ውበት በእጅጉ የሚጎዳ የዘበኛ ቤት ቅጥያ ግንባታ እና ቅሬታ

    በታሪካዊው የአዲስ አበባ ንግድ ባንክ (ክቡ) ሕንፃ ፊት ለፊት የሕንፃውን ውበት በእጅጉ የሚጎዳ የዘበኛ ቤት ቅጥያ ግንባታ ተካሂዶ ነበር። በማህበራዊ ሚዲያ፣ በሙያተኞች እና በብዙኃን መገናኛ በተደረገው ተፅዕኖ የሕዝቡ ድምፅ ተሰምቶ ግንባታው ሙሉ በሙሉ እንዲፈርስ ተደርጓል። ጉዳዩ ትኩት እንዲያገኛል ሲጥር የቆየው ኢ/ር ጌታሁን ሄራሞ አፋጣኝ ምላሽ ለሰጡት ምስጋናው አቅርቧል :: የአዲስ አበባ ግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን፡ በኢ/ር ሕይወት ሳሙኤል የሚመራው ይህ ባለስልጣን ቅሬታውን ተቀብሎ ግንባታው እንዲፈርስ ግንባር ቀደም ሚና በመጫወቱ ተመስግኗል።

    Ashenafi Jul 25, 20261m170
    በታሪካዊው  ንግድ ባንክ (ክቡ) ሕንፃ ፊት ለፊት የሕንፃውን ውበት በእጅጉ የሚጎዳ የዘበኛ ቤት ቅጥያ ግንባታ እና ቅሬታ
  9. 09

    Published Jul 19, 2026, 11:22 AM

    Football

    በዓለም ዋንጫው የአትሌቲኮ ማድሪድ የበላይነት!

    በዓለም ዋንጫው የአትሌቲኮ ማድሪድ የበላይነት! ​ለሶስተኛ ተከታታይ የዓለም ዋንጫ አትሌቲኮ ማድሪድ በግማሽ ፍጻሜው/በፍጻሜው ውድድር ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተጫዋቾች ያሉት ክለብ ሆኗል። ​ 2018፡ 4 ተጫዋቾች በፍጻሜው ላይ 2022፡ 4 ተጫዋቾች በፍጻሜው ላይ 2026፡ 10 ተጫዋቾች በፍጻሜው ላይ ​በአጠቃላይ ከነበሩት 52 ተጫዋቾች መካከል 10 የአትሌቲኮ ማድሪድ ተጫዋቾች በፍጻሜው ጨዋታ ላይ በመሳተፋቸው ክለቡ የምንግዜውንም ከፍተኛ የ ተጫዋች ተሳትፎ ክብረወሰን ይዟል:: ለስፔን ብሔራዊ ቡድን (4 ተጫዋቾች) ​ማርኮስ ሎሬንቴ (Marcos Llorente) — ተከላካይ/አማካይ ​አሌክስ ባኤና (Álex Baena) — አማካይ ​ማርክ ፑቢል (Marc Pubill) — ተከላካይ ​አሌሃንድሮ ግሪማልዶ (Alejandro Grimaldo) — ተከላካይ ​🇦🇷

    Ashenafi Jul 19, 20261m180
    በዓለም ዋንጫው የአትሌቲኮ ማድሪድ የበላይነት!
  10. 10

    Published Jul 18, 2026, 4:25 PM

    World

    የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ጥቃቱን ቀጥሏል

    የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ለአምስተኛ ተከታታይ ቀናት አርብ ሐምሌ 11 ቀን ጥቃት ፈጽሟል። የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (US Central Command) ባወጣው የቪዲዮ ምስል እንደገለጸው ኃይሎቻቸው የክትትልና የስለላ ጣቢያዎችን የወታደራዊ ሎጅስቲክስ መሠረተ ልማቶችን እና የጦር መሣሪያ ማከማቻዎችን መትተዋል።

    Ashenafi Jul 18, 20261m203
    የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ጥቃቱን ቀጥሏል
  11. 11

    Published Jul 18, 2026, 4:25 PM

    World

    የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ጥቃቱን ቀጥሏል

    የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ለአምስተኛ ተከታታይ ቀናት አርብ ሐምሌ 11 ቀን ጥቃት ፈጽሟል። የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (US Central Command) ባወጣው የቪዲዮ ምስል እንደገለጸው ኃይሎቻቸው የክትትልና የስለላ ጣቢያዎችን የወታደራዊ ሎጅስቲክስ መሠረተ ልማቶችን እና የጦር መሣሪያ ማከማቻዎችን መትተዋል።

    Ashenafi Jul 18, 20261m178
    የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ጥቃቱን ቀጥሏል
  12. 12

    Published Jul 17, 2026, 3:41 PM

    Crime●Breaking

    ዜጎች ላይ ኢሰብአዊ ድርጊቶችን ሲፈጽሙ የነበሩ አደገኛ ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር ዋሉ

    የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ዱባይ ፖሊስ ጋር በመቀናጀት በውጭ ሀገር ተደብቀው በበርካታ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ ኢሰብአዊ ድርጊቶችን ሲፈጽሙ የነበሩ ዳውድ ተፈሪ ለገሰ እና ደስታ ተገኝ አበጋዝ የተባሉ አደገኛ ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ዱባይ ፖሊስ ጋር በመቀናጀት በውጭ ሀገር ተደብቀው በበርካታ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ ኢሰብአዊ ድርጊቶችን ሲፈጽሙ የነበሩ ዳውድ ተፈሪ ለገሰ እና ደስታ ተገኝ አበጋዝ የተባሉ አደገኛ ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታውቋል። ሁለቱ ዋና ተጠርጣሪዎች የተለያዩ የማታለያ ዘዴዎችን በመጠቀም 105 ዜጎችን በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ዱባይ በመውሰድና ከ188 ሚሊዮን ብር በላይ ከተጎጂዎች በመሰብ

    Ashenafi Jul 17, 20262m223
    ዜጎች ላይ ኢሰብአዊ ድርጊቶችን ሲፈጽሙ የነበሩ  አደገኛ ሕገ-ወጥ  የሰዎች አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር ዋሉ
  13. 13

    Published Jul 15, 2026, 10:33 AM

    FootballTrending

    በእግር ኳስ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ የእረፍት ሰዓት እስከ 25 ደቂቃ ሊረዝም እንደሚችል ታውቋል።

    በእግር ኳስ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ (ፋይናል) ጨዋታ የእረፍት ሰዓት (Half-time)፣ የአሜሪካው 'ሱፐር ቦውል' አይነት ታላቅ የሙዚቃ ትዕይንት ለማስተናገድ ሲባል እስከ 25 ደቂቃ ሊረዝም እንደሚችል ታውቋል። ይህ ታሪካዊ ክስተት እሑድ በኒው ዮርክ ኒው ጀርሲ ስታዲየም በሚደረገው የ2026 ዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ላይ ይካሄዳል። ይህንን የሙዚቃ ትዕይንት የኮልድፕሌይ (Coldplay) ባንድ መሪ ክሪስ ማርቲን ያዘጋጀው (curate ያደረገው) ሲሆን፣ በዓለም ዙሪያ እጅግ ዝነኛ የሆኑ አርቲስቶች በአንድ መድረክ ላይ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ።

    Ashenafi Jul 15, 20261m242
    በእግር ኳስ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ የእረፍት ሰዓት  እስከ 25  ደቂቃ ሊረዝም እንደሚችል ታውቋል።
  14. 14

    Published Jul 10, 2026, 11:49 AM

    Policy●Breaking

    በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የወጣ መመሪያ ና ማሻሻያ

    ከ2010 ዓ.ም ጀምረው እስከ 2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ሳይፈተኑ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ የሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም የሶስተኛ ዲግሪ የያዙ ባሉበት የትምህርት (ለBA, MA, and PhD) ደረጃ ላይ ሚኒስትሩ በሚያወጣው በያዙት የትምህርት ደረጃ ፈተና ተፈትነው ሲያልፉ የትምህርት ማስረጃቸው የሚረጋገጥላቸው ይሆናል፡፡ በቀድሞው ዲፕሎማ ወይም ከ12+2 ወይም ከ10+3 ወይም ከቴክኒክና ሙያ ደረጃ አራት ስልጠና ተመርቀው ያጠናቀቁ ትክክለኛነቱ በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ወይም በፌደራል ወይም በክልል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም የተረጋገጠ ኦሪጅናል የስልጠና ማስረጃ ወይም ዲፕሎማ እና ትራንስክሪፕት ኖራቸው ነገር ግን የደረጃ አራት የብቃት ማዕቀፍ ሳይኖራቸው በመጀመሪያ ዲግሪ ተምረው የተመረቁ የትምህርት ማስረጃ የሚረጋገጥላቸው፦ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ይህ

    Ashenafi Jul 10, 20261m371
    በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የወጣ መመሪያ ና ማሻሻያ
  15. 15

    Published Jul 8, 2026, 12:46 PM

    Politics●Breaking

    የ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ የአገልግሎት ምዕራፍ ማጠቃለያ እና የቀጣይ ጉዞ ማስታወቂያ

    ባለፉት 5 ዓመታት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የነበራቸው የሕዝብ ውክልና ትናንት በይፋ ማብቃቱን ተከትሎ የአገልግሎት ምዕራፍ ማጠቃለያ እና የቀጣይ ጉዞ ማስታወቂያ አጋርተዋል :: ጠቅላይ ሚኒስትሩ «አብረን እንስራ» በማለት ላቀረቡት ጥሪ እና በ7ኛው ዙር ምርጫ በባሕር ዳር ተወዳዳሪ ቢሆኑ ኖሮ እጩ ላለማቅረብ አስበው እንደነበርና በምክር ቤቱ ያነሷቸው ሐሳቦች ጠቃሚ እንደነበሩ ለገለጹላቸው አስተያየት እውቅና ሰጥተዋል። ላለፉት 10 ዓመታት ከነበረው ድካም በኋላ፣ አሁን ራሳቸውን ከማንኛውም ቀጥተኛ የፖለቲካ እንቅስቃሴ (በአባልነትም ሆነ በደጋፊነት) ያገለሉ መሆኑን ገልጸዋል። በቀጣይ በሙያቸው ሀገርን ማገልገል፣ በግሉ ሴክተር (Startups) ላይ መሰማራት እና ለቤተሰብ ጊዜ መስጠት ላይ ያተኩራሉ።

    Ashenafi Jul 8, 20261m459
    የ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ  የአገልግሎት ምዕራፍ ማጠቃለያ እና የቀጣይ ጉዞ ማስታወቂያ
  16. 16

    Published Jul 8, 2026, 9:03 AM

    Policy●Breaking

    በአዲስ አበባ የቤት ኪራይ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆኖ ተወሰነ

    ከዚህ ቀደም በወጣው የቤት ኪራይ ቁጥጥር አዋጅ መሠረት፣ ለ2019 በጀት ዓመት የሚተገበረው ፍትሐዊ የቤት ኪራይ ዓመታዊ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆኖ መጽደቁን የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። ይህንን ተከትሎ በመላው ከተማዋ የሚገኙ የግል መኖሪያ ቤቶች የአከራይ-ተከራይ አዲስ የውል እድሳት ምዝገባ ከዛሬ ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ክፍለ ከተማ ቤቶች አስተዳደር ፅ/ቤት በይፋ መተግበር ይጀምራል። ቢሮው እንዳመለከተው ፣ ይህ የዋጋ ማስተካከያ ውሳኔ በዘፈቀደ የተወሰነ ሳይሆን በከተማዋ ሰፊ ሳይንሳዊ ጥናት ተካሂዶ የነዋሪውን እውነተኛ የመክፈል አቅም ባገናዘበ መልኩ የተዘጋጀ ነው።

    Ashenafi Jul 8, 20261m400
    በአዲስ አበባ የቤት ኪራይ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆኖ ተወሰነ
  17. 17

    Published Jul 7, 2026, 9:07 AM

    PoliticsReport

    የ ሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ጥያቄ ና ምላሽ

    "የቤት ኪራይ ከአብዛኛው ዜጎቻችን ወርሃዊ ገቢ በላይ ሆኗል። በአሁኑ ወቅት በሀገራችን መካከለኛ የሚባል የህብረተሰብ መደብ ጠፍቶ ጥቂት እጅግ የበለፀጉ እና አብዛኛው በድህነት የሚማቅቅ ሁለት መደቦች ሆነዋል " - ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) በዘንድሮ ምርጫ ኢትዮጵያውያን በአንድ ድምጽ ጽንፈኝነት አንፈልግም፤ ባንዳነት አንፈልግም፤

    Ashenafi Jul 7, 20261m451
    የ ሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ጥያቄ ና ምላሽ
  18. 18

    Published Jul 3, 2026, 9:17 AM

    Politics●Breaking

    በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ የምትገኝ አንዲት ወጣት በማህበራዊ ሚዲያ ያሰራጨችው ቪዲዮ መልዕክት ምንድነው?

    በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ የምትገኝ አንዲት ወጣት በማህበራዊ ሚዲያ ባሰራጨችው አዲስ የቪዲዮ መልዕክት፣ በክልሉ ውስጥ አስደንጋጭ የሆነ የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ እየተካሄደ መሆኑን አጋለጠች። ወጣቷ በቪዲዮው ላይ እንዳብራራችው፣ ህጻናትን ጨምሮ በርካታ የክልሉ ነዋሪዎች ከቤተክርስቲያን፣ ከመንገድ እና ከሆቴሎች እየታፈሱ ወደ ጦርነት ማሰልጠኛዎች እየተወሰዱ ነው። ሁኔታው እጅግ አስፈሪ ደረጃ ላይ መድረሱን የምትገልጸው ይህቺ ወጣት፣ ምልመላው ማንንም የማይመርጥ መሆኑን ታስረዳለች።

    Ashenafi Jul 3, 20261m941
    በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ የምትገኝ አንዲት ወጣት በማህበራዊ ሚዲያ ያሰራጨችው ቪዲዮ  መልዕክት ምንድነው?
  19. 19

    Published Jul 1, 2026, 3:09 PM

    ElectionsReport

    ሜላት ኪሮስ በ አሜሪካ አሸነፈች!

    ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አሜሪካዊት ዜጋ የሆነችው የ29 ዓመቷ ሜላት ኪሮስ በኮሎራዶ አንደኛ ዲስትሪክት ለዩናይትድ ስቴትስ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ኮንግረስ) ወንበር በተደረገው የዴሞክራቲክ ፓርቲ የመጀመሪያ ዙር የቅድመ-ምርጫ ውድድር አሸንፋለች። የረጅም ጊዜ ተመራጭ የነበሩትን ዲያና ደጌትን ያሸነፈችው 49.3% የሚጠጋ ድምጽ በማግኘት ሲሆን ደጌት ደግሞ 43.5% አግኝተዋል። ​በመሆኑም እ.ኤ.አ.

    Ashenafi Jul 1, 20261m475
    ሜላት ኪሮስ በ አሜሪካ አሸነፈች!
  20. 20

    Published Jun 30, 2026, 5:12 PM

    AfricaReport

    የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ የ ማህበረሰቡን ደህንነት ለማረጋገጥ ቁርጠኛ ነኝ አለ::

    ​የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ ተለይተው በታወቁ ከፍተኛ የወንጀል ስጋት ያለባቸው ቦታዎች ላይ ውጤታማ ሽፋን ለመስጠት የምድር ቡድኖችን ከሰማይ ላይ ሆነው በንቃት እያገዙ እና አደጋ ለመከላከል ዝግጁ እንደሆኑ አሳውቋል ። እነዚህ የተቀናጁ ኦፕሬሽኖች በግዛቱ ውስጥ ሕግና ሥርዓትን ለማስከበር፣ ወንጀልን ለመከላከል እና የሕዝብን ደህንነት ለማረጋገጥ ከሌሎች የሕግ አስከባሪ አካላት ጋር በመተባበር እየተከናወኑ ያሉ ቀጣይነት ያላቸው ጥረቶች አካል ናቸው ሲል የ ደቡብ አፍሪካ ፖሊስ አሳውቋል::

    Ashenafi Jun 30, 20261m567
    የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ የ ማህበረሰቡን ደህንነት ለማረጋገጥ ቁርጠኛ ነኝ አለ::
  21. 21

    Published Jun 29, 2026, 11:25 AM

    Football●Breaking

    ሊዮኔል ሜሲ በ 39 ዓመቱ ሁለት ተጨማሪ ሪከርዶችን ሰበረ!

    ሊዮኔል ሜሲ በ 39 ዓመቱ ሁለት ተጨማሪ ሪከርዶችን ሰበረ… ​🏅 በታሪክ በ 7 ተከታታይ የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች ላይ ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆነ:: እስካሁን ማንም ሰው በዚህን ያህል ተከታታይ ጨዋታዎች ላይ ጎል አላስቆጠረም። ​🏅 የዓለም ዋንጫ ላይ ከሳጥን ውጪ በብዛት ጎል ያስቆጠረ ተጫዋች ሆነ:: በ 6 ጎሎች ከታዋቂው ሌጀንድ ሪቬሊኖ በአንድ ጎል በልጧል።

    Ashenafi Jun 29, 20261m539
    ሊዮኔል ሜሲ በ 39 ዓመቱ ሁለት ተጨማሪ ሪከርዶችን ሰበረ!
  22. 22

    Published Jun 28, 2026, 11:55 AM

    AfricaTrending

    የኡጋንዳ ጦር አዛዥ በሀገሪቱ ካሉት ትላልቅ የሚዲያ ተቋማት መካከል ሁለቱን እንዲዘጉ ማዘዛቸውን ገለጹ።

    የኡጋንዳ ጦር አዛዥ በሀገሪቱ ካሉት ትላልቅ የሚዲያ ተቋማት መካከል ሁለቱን እንዲዘጉ ማዘዛቸውን ገለጹ። ​ሙሆዚ ካይነሩጋባ እሁድ ዕለት እንደተናገሩት የሀገሪቱ ትልቁ ነጻ የዕለት ተዕለት ጋዜጣ የሆነው ዴይሊ ሞኒተር (Daily Monitor) እና አንደኛው ትልቅ የግል ስርጭት ጣቢያ የሆነው ኤንቲቪ ኡጋንዳ (NTV Uganda) እደዘጉና ያለ እሳቸው ፈቃድ እንደማይከፈቱ አስታውቀዋል። በኡጋንዳ ውስጥ በነጻ ፕሬስ አላምንም!" ሲሉ የፕሬዝዳንቱ ልጅ የሆኑት ካይነሩጋባ በኤክስ (X) ገጻቸው ላይ ጽፈዋል።

    Ashenafi Jun 28, 20261m531
    የኡጋንዳ ጦር አዛዥ በሀገሪቱ ካሉት ትላልቅ የሚዲያ ተቋማት መካከል ሁለቱን እንዲዘጉ ማዘዛቸውን ገለጹ።
  23. 23

    Published Jun 28, 2026, 9:19 AM

    Crime●Breaking

    የመኪናው ስፖንዳ ወደ ላይ በላሜራ ከፍ በማድረግ የመደበቂያ ቦታ በማዘጋጀት ነዳጅ ለማሸሽ የሞከሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ ::

    የመኪናው ስፖንዳ ወደ ላይ በላሜራ ከፍ በማድረግ የመደበቂያ ቦታ በማዘጋጀት በ ህገወጥ መንገድ በ6 ታንከሮች (ተሳቢዎች) ላይ ተጭኖ ሊወጣ የነበረ ነዳጅ፣ ነዳጁን የጫኑት ተሽከርካሪዎች እና አሽከርካሪዎቻቸው በአፍሔራ ወረዳ ፖሊስ በተደረገ ጠንካራ ክትትልና ፍተሻ በቁጥጥር ሥር ውለው ጥብቅ ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ተዘግቧል ። ​የአፍሔራ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት እንደገለጸው በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ውጪ በተለያዩ ዘዴዎች ሊወጣ የነበረ ነዳጅ እና ነዳጁን የጫኑ ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን አስታውቋል። ​የአፍሔራ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኮማንደር ሳጂን መሐመድ ዓሊ እንደገለጹት፤

    Ashenafi Jun 28, 20261m477
    የመኪናው ስፖንዳ ወደ ላይ በላሜራ ከፍ በማድረግ የመደበቂያ ቦታ በማዘጋጀት ነዳጅ ለማሸሽ የሞከሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ ::
  24. 24

    Published Jun 28, 2026, 5:38 AM

    FootballTrending

    የዓለም ዋንጫ ድልድል Round of 32

    የዓለም ዋንጫ ድልድል የዓለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ተጠናቀው ወደ ጥሎ ማለፍ (Round of 32) ያለፉትን 32 አገራት ስንመለከት ውድድሩ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በ48 አገራት መካከል በመደረጉ እጅግ አስደናቂ እና ያልተጠበቁ ውጤቶች ታይተዋል። ​ሙሉ የጥሎ ማለፍ ድልድሉ ይህንን ይመስላል 🇩🇪 ጀርመን ከ ፓራጓይ 🇵🇾 ​🇫🇷 ፈረንሳይ ከ ስዊድን 🇸🇪 ​🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ ከ ካናዳ 🇨🇦 ​🇳🇱 ኔዘርላንድስ ከ ሞሮኮ 🇲🇦 ​🇵🇹 ፖርቱጋል ከ ክሮሺያ 🇭🇷 ​🇪🇸 ስፔን ከ ኦስትሪያ 🇦🇹 ​🇺🇸 አሜሪካ ከ ቦስኒያ 🇧🇦 ​🇧🇪 ቤልጂየም ከ ሴኔጋል 🇸🇳 ​🇧🇷 ብራዚል ከ ጃፓን 🇯🇵 ​🇨🇮 አይቮሪኮስት ከ ኖርዌይ 🇳🇴 ​🇲🇽 ሜክሲኮ ከ ኤኳዶር 🇪🇨 ​🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ከ ኮንጎ ዲሞክራቲ

    Ashenafi Jun 28, 20261m504
    የዓለም ዋንጫ ድልድል Round of 32
  25. 25

    Published Jun 26, 2026, 2:01 PM

    Public Health●Breaking

    200 የሚደርሱ ተማሪዎች ላይ የደርሰ ድንገተኛ ህመም እና ወቅታዊ የጤና ሁኔታ

    በደቡብ ኣሪ ወረዳ ሜፀር መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ በተከሰተ ድንገተኛ ህመም ምክንያት ራሳቸውን የሳቱና ያስመልሳቸው የነበሩ በግምት እስከ 200 የሚደርሱ ተማሪዎች ወደ ጋዘር መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ገብተዋል። በተደረገላቸው አስቸኳይ ህክምና አብዛኞቹ በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኙ ሲሆን ከፍተኛ ክትትል የሚያስፈልጋት አንዲት ተማሪ ብቻ ወደ ጅንካ አጠቃላይ ሆስፒታል በሪፈራል ተልካለች። የህመሙ መነሻ ምክንያት (ከተጠቀሰው ጁስ ወይም ከሌላ ነገር ጋር የተያያዘ መሆኑን) ለማረጋገጥ የላብራቶሪና የሙያዊ ምርመራ በጥልቀት እየተካሄደ ነው።

    Ashenafi Jun 26, 20261m380
    200 የሚደርሱ ተማሪዎች ላይ የደርሰ ድንገተኛ ህመም እና ወቅታዊ የጤና ሁኔታ
  26. 26

    Published Jun 22, 2026, 5:51 PM

    Football●Breaking

    (17) የዓለም ዋንጫ ግቦች!

    (17) የዓለም ዋንጫ ግቦች። ​ሊዮኔል ሜሲ የዓለም ዋንጫ ታሪክ ከፍተኛውን የግብ ብዛት በማስመዝገብ የሚሮስላቭ ክሎዘን ክብረ ወሰን (ሪከርድ) ሰበረ።

    Ashenafi Jun 22, 20261m457
    (17) የዓለም ዋንጫ ግቦች!
  27. 27

    Published Jun 21, 2026, 2:02 PM

    BooksReport

    ዛሬ የ ምናከብረው የአባቶች ቀን እንዴት ጀመረ?

    የአባቶች ቀን (Father's Day) ታሪክ ስንሰማ ብዙውን ጊዜ ዝም ብሎ በደስታና በጭብጨባ የተጀመረ ይመስለናል፤ ነገር ግን እውነታው ከአሰቃቂ አደጋ፣ ከታላቅ የልጅ ፍቅር እና ከብዙ ዓመታት ትግል ጋር የተያያዘ አስገራሚ ታሪክ አለው። ​እ.ኤ.አ.

    Ashenafi Jun 21, 20261m475
    ዛሬ የ ምናከብረው የአባቶች ቀን እንዴት ጀመረ?
  28. 28

    Published Jun 18, 2026, 1:15 PM

    Politics●Breaking

    የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ በኢትዮጵያ ሰላምን ያደፈርሳሉ ባላቸው የህወሓት አመራሮች ላይ የቪዛ እገዳ ማድረጉን በይፋ አስታውቋል።

    የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ በኢትዮጵያ ሰላምን ያደፈርሳሉ ባላቸው የህወሓት አመራሮች ላይ የቪዛ እገዳ ማድረጉን በይፋ አስታውቋል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሐሙስ ዕለት በኢትዮጵያ ሰላምን እያደናቀፉ ነው ያላቸውን ግለሰቦች ያነጣጠረ የቪዛ ገደብ መጣሉን አስታውቋል፤ ገደቡም በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሃት) ውስጥ ባሉ አቋማቸው ጠንካራ በሆኑ አመራሮች እና በቅርብ የቤተሰብ አባሎቻቸው ላይ ያተኮረ ነው።

    Ashenafi Jun 18, 20261m917
    የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ  በኢትዮጵያ ሰላምን ያደፈርሳሉ ባላቸው የህወሓት አመራሮች ላይ የቪዛ እገዳ ማድረጉን በይፋ አስታውቋል።
  29. 29

    Published Jun 17, 2026, 6:25 PM

    FootballTrending

    በክርስቲያኖ ሮናልዶ ማሊያ ላይ የሚታየው ምስል ምንድነው?

    "ይህ ባጅ እግር ኳስን ዝም ብሎ የተጫወተ ሳይሆን፣ የታሪኩን መጽሐፍ ሙሉ በሙሉ እንደገና የፃፈ ተጫዋች ማህተም ነው'' ይህ በክርስቲያኖ ሮናልዶ ማሊያ ላይ የሚታየው፣ የእርሱን ዝነኛ "Siuuu" የደስታ አገላለፅ ምስል የያዘው ‘LEGACY’ (ቅርስ) ባጅ፣ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በእግር ኳስ ጥበብ ማማ ላይ የገነባውን ታላቅ ታሪክ በትክክል የሚያንፀባርቅ ነው። ​እ.ኤ.አ. በ2013 ማያሚ ውስጥ ከቼልሲ ጋር በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ ላይ በድንገት የጀመረው ይህ የደስታ አገላለፅ፣ ዛሬ በስፖርቱ ዓለም ውስጥ በጣም የታወቀ ምልክት ሆኗል።

    Ashenafi Jun 17, 20261m457
    በክርስቲያኖ ሮናልዶ ማሊያ ላይ የሚታየው ምስል ምንድነው?
  30. 30

    Published Jun 17, 2026, 6:10 AM

    ሊዮኔል ሜሲ ለምን ሜዳ ውስጥ አለቀሰ?

    የአርጀንቲና ኮከብ እግር ኳስ ተጫዋች Lionel Messi በ2026 የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታ ከአልጄሪያ ጋር ከተጫወቱ በኋላ ሲያለቀስ ታይቷል። ምክንያቱ ግን የጨዋታው ውጤት ወይም ከእግር ኳስ ጋር የተያያዘ ሳይሆን የግል ጉዳይ እንደሆነ ገልፆ ከሰሞኑ በበርካታ ችግሮች ውስጥ አልፍያለው ለዛ ነው ያለቀስኩት ሲል ገልጿል። ሜሲ በጨዋታው የመጀመሪያውን ጎል ካስቆጠረ በኋላ በሜዳ ላይ በጣም ስሜታዊ ሆኖ ታይቷል።

    Brook NewsJun 17, 20261m354
    ሊዮኔል ሜሲ ለምን ሜዳ ውስጥ አለቀሰ?
Prev
  1. 1
  2. 2
Next

Filter by section

  • Africa4
  • Art & Design1
  • Books1
  • Crime3
Elections
1
  • Football10
  • Local3
  • Opinion1
  • Policy2
  • Politics7
  • Public Health1
  • Sports1